Fana: At a Speed of Life!

ፈረንሳይ ፖላንድን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ህዳር 25፣2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ፖላንድን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡ በአልቱማም ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፈረንሳይን የማሸነፊያ ጎሎች ኦሊቪዬር ጂሩ እና ኬሊያን ምባፔ አስቆጥረዋል፡፡ የፖላንድን ብቸኛ ጎል ሮቤርቶ ሌቫዶቭስኪ…

በኢትዮጵያ  መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ጊዜው አሁን ነው -ፕሮፌሰር ስቴፈን ዴርኮን

አዲስ አበባ፣ህዳር 25፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ጊዜው አሁን ነው ሲሉ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ስቴፈን ዴርኮን ተናገሩ፡፡ ፕሮፌሰሩ ከኮንቴክስት መፅሄት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ከሁለት…

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል- የሲዳማ ክልል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እን ሕዝቦች ቀን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ እንደገለጹት÷የፊታችን ህዳር 29 በሀዋሳ ከተማ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክትን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክትን መረቁ፡፡   በምረቃ ስነ ስርዓቱ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን ህልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል፡፡ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ በመገኘት ነው በቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን…

በትግራይ ክልል የሚከናወነው የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚከናወነው የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ተጠናክሮ መቀጠሉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዚህ መሰረትም ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ 78 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች በመንግስት…

በቫሌንሲያ ማራቶን አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አማኖ በሪሶ እና ለተሰንበት ግደይ በስፔን ቫሌንሲያ ማራቶን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በስፔኑ የዛሬው የቫሌንሲያ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት አማኖ በሪሶ ርቀቱን በ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ በመጨረስ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባ…

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችው 17ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ-መረብ አስተዳደር ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በመዝጊያ ዝግጅቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጉባኤው የተሳካ እንዲሆን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ…

አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ምክርቤት የውጭ እና የአውሮፓ ህብረት ማህበረሰብ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ጂሉዮ ትሪሞንቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ደሚቱ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ስለምታደርገው …

በዓለም ዋንጫው ደቡብ ኮሪያ ጥሎ ማለፉን ስትቀላቀል ጋና ከዓለም ዋንጫው ተሰናብታለች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 23 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ደቡብ ኮሪያ ፖርቹጋልን ተከትላ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች። በምድብ 8 ማምሻውን 12 ሰአት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ደቡብ ኮሪያ ፖርቹጋልን 2 ለ 1 በማሸነፍ በ4 ነጥብ በግብ ክፍያ ጥሎ ማለፉብን ተቀላቅላለች። በምድቡ ሌላኛው…