Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአርቲስት ዓሊ ቢራ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ አቶ ደመቀ በመልዕክታቸው÷አንጋፋው እና ዝነኛው አርቲስት ዓሊ ቢራ ከአምስት አስርት ዓመታት በላይ ተወዳጅ…

የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የግብርናውን ዘርፍ ማዘመን ላይ ትኩረት ይደረጋል – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የግብርናውን ዘርፍ ማዘመን ላይ ትኩረት ይደረጋል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይረዳ ገለጹ። በደቡብ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሔደ…

በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፍቃድ ወስደው ወደ ስራ ባልገቡ ባለሀብቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ልዩ ኢንቨስትመንት ፍቃድ ወስደው ወደ ስራ ባልገቡ 41 ባለሀብቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ የኢንቨስትመንት ማእድንና ኢነርጂ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ መሀመድ ያህያ እንደገለጹት በ16 ባለሀብቶች ላይ…

በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በአሜሪካ በተካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን በወንዶች አትሌት ሹራ ቂጣታ 2 ሰዓት ከ8 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ በመግባት አሻነፊ ሰሆን፥ በሴቶች አትሌት…

በሶዌቶ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ አፍሪካ ሶዌቶ በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ርቀቱን በበላይነት አጠናቀዋል፡፡ በወንዶች ማራቶን ዳባ ኤፋ 42 ኪሎ ሜትሩን 2 ሰዓት ከ18 ደቂቃ ከ58 ሴኮንድ በመግባት ቀዳሚ ሲሆን ፥ የሀገሩ ልጅ ጋዲሳ በቀለ 2 ሰዓት…

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በግብፅ ሻርም አል ሼክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረቱን የሚያደርገው 27ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በግብፅ ሻርም አል ሼክ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ በሚካሄደው ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት ከአየር ንብረት ለውጥ…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጥቃት በማስመልከት የመታሰቢያ ሥነ ሥርዓት አካሂደዋል። የመታሰቢያ መርሐ ግብሩ ፥  “ስለኢትዮጵያ…

የሠላም ስምምነት በመፈረሙ ያሸነፈችው ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ስምምነት በመፈረሙ ያሸነፈችው ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የሠላም ስምምነት መፈረምን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በመንግሥትና በህወሓት መካከል በደቡብ አፍሪካ…

በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን ጥቃት የሚዘክርና የሰላም ስምምነቱን የሚደግፍ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን የግፍ ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት የሚዘክርና በፌዴራል መንግስትና በሕወሓት መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው። “በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ግፍ መቼም…

በመዲናዋ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከፊታችን ህዳር 1 ቀን  ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ከህዳር 1 ቀን 2015 ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች እንደሚሰጥ አስተዳደሩ አስታወቀ፡፡ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ…