በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት እናደንቃለን-የቤልጂየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ)በኢትዮጵያ መንግስት እና በሕህወት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት እናደንቃለን ሲሉ የቤልጅየም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃጃ ላቢብ ተናገሩ፡፡
ሚኒስትሯ በትዊትር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት በደስታ እንቀበለዋለን…