ወጣቶች ምቹ ሁኔታ ከተፈጠረላቸው በሀገር ኢኮኖሚ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ – አቶ ርስቱ ይርዳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች ምቹ ሁኔታ ከተፈጠረላቸው በሀገር ኢኮኖሚ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማምጣት የሚችል አቅም እንዳላቸው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ገለጹ፡፡
አቶ ርስቱ ይርዳ በወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ በ79 ሄክታር መሬት ላይ በወጣቶች እየለማ …