ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ Mikias Ayele Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ የተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ቀደም ሲል በምሳ ሰዓት ጨዋታቸውን ያደረጉት ሀዋሳ ከተማ እና ድሬዳዋ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡ የሀዋሳ ከተማን ግቦች ላውረንስ ላርቴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቦሪስ ጆንስን የእንግሊዝ ወግ አጥባቂ ፓርቲን ለመምራት ከሚደረገው ፉክክር ራሳቸውን አገለሉ Mikias Ayele Oct 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንስን ወግ አጥባቂ ፓርቲን በድጋሚ መምራት ከሚያስችላቸውው ፉክክር ራሳቸውን አግልለዋል። ውሳኔውን ተክትሎ ቦሪስ ጆንስን ሊዝ ትረስን በመተካት ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እንደማይመጡ ተረጋግጧል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና “ለኢትዮጵያ እቆማለሁ፤ ድምጼን አሰማለሁ” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዓይን Mikias Ayele Oct 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለኢትዮጵያ እቆማለሁ፤ ድምጼን አሰማለሁ” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ አካባቢዎች የተካሄደውን ሰላማዊ ሰልፍ አለማቀፍ መገናኛ ብዙሃን እየዘገቡት ነው፡፡ የእንግሊዙ ዴይሊ ሜል ባወጣው ዘገባ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያንን ጣልቃገብነት የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ በድሬዳዋ ተካሄደ Mikias Ayele Oct 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ነዋሪዎች የምዕራባውያንን ጣልቃገብነት የሚቃወምና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ በድሬዳዋ ተካሂዷል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ለሰልፈኞቹ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ከውስጥም ከውጭ የተደቀኑብንን …
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብርን አኅጉር አቀፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው Mikias Ayele Oct 22, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ -ግብር አኅጉር አቀፍ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህን ዓላማ ይዞ ወደ ሶማሊያ ያቀናው የኢትዮጵያ አረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲ የወጣቶች ልዑክም ሞቃዲሾ ገብቷል፡፡ ልዑኩ በሶማሊያ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ22 ሚሊየን ብር ወጪ የሚተገበር የመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ማሻሻያ ኘሮጀክት ይፋ ሆነ Mikias Ayele Oct 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22 ሚሊየን ብር ወጪ በ8 ክልሎች የሚተገበር የመጀመሪያ ደረጃ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ማሻሻያ ኘሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡ "አምሪፍ ኼልዝ ኢትዮጵያ እና ጂ ኤስ አይ" በተሰኙ አጋር ድርጅቶች ቅንጅት የሚተገበረው ፕሮጀክቱ በአምስት ዓመታት…
ስፓርት በፕሪሚየርሊጉ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Mikias Ayele Oct 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ጨዋታውንያደረገው መቻል በእስራኤል እሸቱ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 10 ሰዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ150 ሚሊየን ዶላር የማስፋፊያ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የሞጆ ደረቅ ወደብ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ መመሪያ ተሰጠ Mikias Ayele Oct 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ ደረቅ ወደብ የሎጀስቲክ አገልግሎት ማዕከል የማስፋፊያ ፕሮጀክት በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቅ በከፍተኛ ፍጥነት እንዲከናወን የሥራ መመሪያ ተሰጠ፡፡ የፕሮጀክቱ የሥራ ኃላፊዎች የግንባታ ሂደቱን በተመለከተ ለትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ…
ስፓርት አስቶንቪላ አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድን አሰናበተ Mikias Ayele Oct 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ አሰልጣኝ ስቴቨን ጄራርድን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ትናንት ምሽት በለንደኑ ክለብ ፉልሃም ጋር ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 መሸነፉን ተከትሎ ነው አሰልጣኙን ያሰናበተው። ጄራርድ በፈረንጆቹ 2021…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ኢትዮ ቴሌኮም በትብብር በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ Mikias Ayele Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ኢትዮ ቴሌኮም በተለያዩ የትብብር ማዕቀፎች ላይ አብረው ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት÷ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ባካሄደው የተቋም ግንባታና ሪፎርም አሠራሩን ሙሉ በሙሉ ዲጂታላይዝ…