Fana: At a Speed of Life!

የመስቀል ደመራ በዓልን በተመለከተ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል ደመራ ለአንድነትና ለሰላም በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አዘጋጅነት የፓናል ውይይት እየተደረገ ነው። የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበርና ሀይማኖታዊ ትውፊቱን ሳይለቅ ለትውልድ ማስተላለፍ…

የአንድነትና የፍቅር ተምሳሌቱ የመሳላ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድነትና የፍቅር ተምሳሌት የሆነው የመሳላ በዓል በከንባታ፣ጠንባሮና ዶንጋ ብሔረሰቦች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ በከንባታ ጠንባሮ ዞን በሚገኙ ሦስት ብሔረሰቦች ማለትም በከንባታ፣ ጠንባሮና ዶንጋ ብሄረሰቦች ዘንድ ነው በየዓመቱ የሚከበረው…

የመጪው በጋ ወቅት የዝናብ ሁኔታ ከመደበኛ በታች እንደሚሆን ይጠበቃል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጪው የበጋ ወቅት የዝናብ ሁኔታ ከመደበኛ በታች እንደሚሆን የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ ። ኢንስቲትዩቱ ያለፈው የክረምት ወቅት ትንበያ ግምገማና የመጪው የበጋ ወቅት የአየር ጸባይ ትንበያ ላይ የሚመክር መድረክ አካሂዷል።…

አሸባሪው ህወሓት ወደ ሰላም እንዲመጣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አማጺው ቡድን ላይ ጫና መፍጠር ይገባዋል – አምባሳደር ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭትን ለማስወገድ እና አሸባሪው ህወሓት ወደ ሰላማዊ ውይይት እንዲመጣ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አማጺው ቡድን ላይ ጫና እንዲፈጥር በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ ደበሌ ጥሪ አቀረቡ። አምባሳደር ባጫ በኬንያ ለተባበሩት መንግስታት ፅህፈት…

“መቻዕል ሜራ”- የእብደት ገበያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻዕል ሜራ" (የእብደት ገበያ) የሀዲያ ብሄር ዘመን መለወጫ በዓል "ያሆዴ" ሊከበር 15 ቀናት ሲቀሩ  የሚጀምር ለበዓል ዝግጅት የሚደረግበት ገበያ ነው። መቻዕል ሜራ ተብሎ የሚጠራው ገበያው በአቻ ትርጉም ለመግለፅ አስቸጋሪ ቢሆንም ፅንሰ…

ሩሲያ እና ዩክሬን የምርኮኛ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን 300 የሚጠጉ የጦር ምርኮኞች ልውውጥ አድርገዋል፡፡ በልውውጡ ከተካተቱት ምርኮኞች ውስጥ 10 ለዩክሬን ተሰልፈው ሲዋጉ የነበሩ የሌላ ሀገር ወታደሮች እና የዩክሬን ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ይገኙበታል ነው የተባለው፡፡…

ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድኑ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር  ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ከ 23 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ  ኮንጎ ጋር ዛሬ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ አንደኛ ዙር የመጀመሪያ  ማጣሪያ ጨዋታው ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት  በአበበ ቢቂላ ስታዲየም…

የፎረም ኦፍ ፌዴሬሽንስ ፕሬዚዳንት ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፎረም ኦፍ ፌዴሬሽንስ ፕሬዚዳንት  ሩፓክ ቻቶፓዲሂያይ ለሦስት ቀናት  ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቆይታቸው÷ ከሰላም ሚኒስቴር፣ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች እንዲሁም ከተለያዩ…

አንዳንድ ሀገራትና ተቋማት አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን አሰቃቂ ወንጀሎች ደብቀዋል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የተለያዩ ወንጀሎችንና በደሎችን ቢፈጽምም አንዳንድ ሀገራትና ተቋማት የሚከተሉት የተዛባ አካሄድ እውነታው እንዳይወጣ አድርጓል ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጉዳዮች ተመራማሪው ንጋቱ አበበ ከፋና…

አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በቤኒሻንጉል ክልል ለቱሪዝም ቀን እየተደረገ ያለውን ዝግጅት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተደረገ ያለውን የቱሪዝም ቀን ዝግጅት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ በአምባሳደሯ የተመራው  ልዑክ በዛሬው እለት በክልሉ የሚገኘውን  የሼህ ሆጀሌ አልሃሰን የችሎት አዳራሽን…