Fana: At a Speed of Life!

ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር በመቀጠሌ ደስተኛ ነኝ – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር በመቀጠሌ ደስተኛ ነኝ ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተናገሩ፡፡ አሰልጣኙ ባሳለፍነው ዓርብ  ተጨማሪ የሁለት ዓመት ውል  ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር መፈራረማቸውን ተከትሎ  በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ…

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤናማ ህይወት 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ጤናማ ህይወትን ለመምራት ያስችላል፡፡ መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ከሚሰጠን ዘርፈ ብዙ የጤና በረከቶች ውስጥ የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ክብደትን ለመቀነስ ዋነኛ መፍትሄ ሲሆን…

ቻይና ከማርስ ያገኘቻቸውን ሳይንሳዊ የምርምር ውጤቶች ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በማርስ የጠፈር ምርምሯ ያገኘቻቸውን ውጤቶች ይፋ አደረገች፡፡ የቻይና ብሄራዊ የጠፈር አስተዳደር ይፋ ባደረገው ውጤት መሰረት የቻይና ተመራማሪዎች በማርስ አቀማመጥና አጠቃላይ ገጽታ አፈጣጠር እና በውሃ እንቅስቃሴዎች መካከል ያለውን ግንኙነት…

በሲድኒ  የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ ሲድኒ በተደረገ የሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵውያን አትሌቶች በፍጽም የበላይነት አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ትዕግስት ግርማ ርቀቱን 2 ሰዓት 25 ደቂቃ ከ10 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመጨረስ  ወድድሩን በአንደኛነት አጠናቃለች፡፡…

በሐረሪ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሓት ለ3ኛ ዙር የከፈተውን ጦርነት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪው ህወሓት ለ3ኛ ዙር የከፈተውን ጦርነት አውግዘዋል፡፡ በሐረሪ ክልል የሚኖሩ  የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ ÷በአሸባሪው የህወሓት ቡድን …

የትግራይ ህዝብ አሸባሪውን ህወሓት በቃህ ሊለው እንደሚገባ በቁጥጥር ስር የዋሉ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ አሸባሪውን ህወሓት በቃህ ሊለው ይገባል ሲሉ በመከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡ በማይጠምሪ  ግንባር በመከላከያ ሰራዊት  ቁጥጥር ስር ከዋሉ  የሽብር  ጥቃት ለመፈጸም  በአሸባሪው ህወሓት…

ሀገር አቀፍ የአፈ ጉባዔዎች የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉንም ክልል የምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች እና የከተማ አስተዳደር አፈ ጉባዔዎችን እና የተለያዩ የምክር ቤት አባላትን ያካተተ የአፈ ጉባዔዎች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ተሳታፊ…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለአፋር ክልል 14 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለአፋር ክልል 14 ሚሊየን ብር የሚገመት የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ሰመራ ተገኝተው ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አስረክበዋል፡፡…

በሶማሌ ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት መርሐ ግብር መሰጠት ተጀምሯል፡፡ የክትባት ዘመቻው በሀገር አቀፍ ደረጃ በ22 ወረዳዎች የሚካሄድ ሲሆን በሶማሌ ክልል 11 ወረዳዎች  ክትባቱ እንደሚሰጥ ነው የተገለፀው፡፡ ዘመቻው በሚካሄድባቸው አራት…

ለፌዴራል ሥርዓቱ መጎልበት ተቋማዊ አደረጃጀቶችን መዘርጋት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለፌዴራል ሥርዓቱ መጎልበት እና ለሕዝቦች ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ተቋማዊ አደረጃጀቶችንና አሰራሮችን መዘርጋት እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለፀ፡፡ ምክር ቤቱ ከፎረም ኦፍ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በባሕርዳር ከተማ…