Fana: At a Speed of Life!

መስቀል የሀገራችን ስም በበጎ በማስጠራት፣ ባህላችን በማስተዋወቅና አንድነትን በማጠናከር የበዛ ትሩፋት አለው- አምባሳደር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል ከኃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር፣ የሀገራችን ስም በበጎ በማስጠራት፣ ባህላችን በማስተዋወቅና አንድነትን በማጠናከር ረገድ የበዛ ትሩፋት አለው ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ገለጹ። በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ እና…

የመስቀል በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በመላ ሀገሪቱ እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በተለያዩ ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ሥነ ስርአቶች በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው። በትናንትናው ዕለት የመስቀል ደመራ በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሥነ ስርአት…

የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠናን ለማሳደግ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠናን ለማሳደግ፣ አገልግሎቱን ለማስፋፋት እና የታለመለት ግብ እንዲሳካ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ  የገንዘብ ሚኒስትር አቶ  አህመድ ሽዴ  ተናገሩ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የልዑካን ቡድን …

ቅዱስ ጊዮርጊስ  የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

ቅአዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለብ  16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሻምፒዮን ሆነ፡፡ የፍጻሜ ጨዋታውን ከመከላከያው እግር ኳስ ክለብ መቻል ጋር ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ  በሀብቶም ገብረ እግዚያብሔር ብቸኛ  ግብ  1 ለ 0…

በአሶሳ ከተማ ሲከበር የቆየው የቱሪዝም ቀን ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣መስከረም 15፣2015(ኤፍ ቢሲ) “አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአሶሳ ከተማ ሲከበር የቆየው የቱሪዝም ቀን ተጠናቀቀ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ በአገራችን የተከበረው የቱሪዝም ቀን ትውልዱ እራሱን እና ሀገሩን…

የ6 አመት ህፃን በማገት 200 ሺህ ብር የጠየቀው ግለሰብ በቁጥጥር ሰር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6 አመት ህፃን በማገት 200 ሺህ ብር የጠየቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የሸኔ አባል እንደሆነ የተጠረጠረው ግለሰቡ የ6 አመት ህፃን በማገት 200 ሺህ ብር ከህጻኑ ወላጆች በመቀበል ልጁን ሆለታ ከተማ ጫካ ውስጥ…

አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ የደልሂ ግማሽ ማራቶን አምባሳደር ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ በህንድ ዴልሂ በፈረንጆቹ ጥቅምት 16 የሚካሄደው ግማሽ ማራቶን ዓለም አቀፍ ዝግጅት አምባሳደር ሆኗል፡፡ የህንዱ የስፖርት መፅሄት የሆነው ዘ ሂንዱ እንዳስታወቀው የሁለት ጊዜ የኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊው ኃይሌ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዴቪድ ማካሊስተር የተመራውን ልዑክ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ የልዑካን ቡድኑ÷ የአውሮፓ ፓርላማ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ፣ የአውሮፓ ፓርላማ የሴቶች መብትና…

በጋምቤላ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ የመድረኩ ተሳታፊዎች “አጥፊውን ከሰላማዊ ዜጎች መለየት ያስፈልጋል፤ እኛ የትግራይ ህዝቦች በኢትዮጵያ የማንደራደር፤ ሰላም ወዳደድ ህዝቦች ስለሆንን ከሌሎች…

ሴት ሚኒስትሮች የግብርና ማሳዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ሴት ሚኒስትሮች በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ተገኝተው የመኸር የግብርና ማሳዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ ላይ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣የከተማና ቤቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ እና የመስኖና ቆላማ…