Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የ2018 የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ላይ በዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያነሷቸው ዋና…

👉 የኢትዮጵያ የጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና በመደርጀት ላይ ይገኛል ፤ ይህ ስትራቴጂያዊ ምርጫም ኢትዮጵያን ከታዛቢነት ወደ አጀንዳ ተላሚነትና ተጽዕኖ ፈጣሪነት ለማሸጋገር አስችሏል፣ 👉 በድንበር ተሻጋሪ ሀብቶቿ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ስትቀበል፤ ከዚሁ ጎን ለጎን አስተማማኝ የባሕር በር የማግኘት መብቷን…

መንግስት ባከናወናቸው የውጭ ጉዳይ ስራዎች ጫናዎች መቋቋም ተችሏል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መንግስት ባከናወናቸው የውጭ ጉዳይ ስራዎች ኢትዮጵያን ያጋጠሟትን ጫናዎች መቋቋም ችላለች አሉ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በድምቀት ተከብሯል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ አከባበር ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እጅግ በደመቀና ባማረ ሁኔታ ተጠናቅቋል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በዓሉ የኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በርካታ ብሔር ብሔረሰቦች፣ የተለያዩ ሀገራት ጎብኚዎች፣ የባህልና…

ኢትዮጵያ በሱዳን የተከሰተውን ጎርፍ ከሕዳሴ ግድብ ጋር በማያያዝ የቀረበውን ውንጀላ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሱዳን የተከሰተውን ጎርፍ ከታላቁ የሕዳሴ ግድብ ጋር በማያያዝ ግብጽ ያቀረበችውን መሰረተ ቢስ ውንጀላ ውድቅ አደረገች፡፡ ግብጽ ከቀናት በፊት በውሃ እና መስኖ ሚኒስቴሯ በኩል ባወጣችው መግለጫ፥ ሰሞኑን በሱዳን የተከሰተው ጎርፍ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ማምታ ሙርቲ ጋር በሰው ሀብት ልማት ዘርፍ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ለትምህርት ጥራት፣ ለጤና ጥበቃ፣ የእናቶችና…

እንደ ኢሬቻ ያሉ የይቅርታና ምስጋና እሴቶች ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ጉልህ ድርሻ አላቸው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ኢሬቻ ያሉ የይቅርታ እና ምስጋና እሴቶች ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ጉልህ ድርሻ አላቸው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ የ2018 የኢሬቻ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የመልዕክቱ…

 ኢሬቻ የሀገርን ማንሰራራት የሚደግፍ የኦሮሞ ክብረ በዓል ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢሬቻ የሀገርን ማንሰራራት የሚደግፍ የኦሮሞ ክብረ በዓል ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በነገው ዕለት በሆረ ፊንፊኔ እንዲሁም በማግስቱ እሑድ በሆረ ሀርሰዴ የሚከበረውን የኢሬቻ በዓል አስመልክተው…

በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩ የኦሮሚያ ክልል ፍርድ ቤቶች ከዛሬ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡ የክልሉየዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ጽ/ቤት ኃላፊ ዳኛ ፈዬራ ሀይሉ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በክረምቱ በከፊል ዝግ የነበሩ ፍርድ ቤቶች…

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ልማት ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ካፒታል ፎረም 2025 በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ በጋራ የተዘጋጀው ፎረሙ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ…

አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

‎አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ ‎አርቲስቷ የቀለጠው መንደር፣ ፎርፌ፣ ረመጥ፣ ነቃሽ እና ሌሎች በርካታ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተሰሩ ቴአትሮች ላይ ተውናለች ።…