የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ስልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የስልጠና ማዕከል ሆና መመረጧን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኢንስቲትዩቱ የአፍሪካ አህጉር የስልጠና ማዕከልን ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ሲያደርግ የነበረው ጥረት በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃብቶችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር በትኩረት ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተፈጥሯዊ ሃብቶችን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚ ለመቀየር ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉን የልማት አቅምና ጸጋ መነሻ በማድረግ በተዘጋጀው የቀጣይ 3…
የሀገር ውስጥ ዜና 72 የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 72 አዳዲስ የገጠር መንደሮችና ከተሞችን የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ በዋናው የኤሌክትሪክ መረብ 69 እንዲሁም በኦፍ ግሪድ በጸሃይ ኃይል ማመንጫ 3…
ስፓርት 20ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በዓድዋ ከተማ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል ዓድዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን 20ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር አስጀምረዋል። በወንዶች ምድብ ሃጎስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ራዕይ አዲስ አበባን በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ነው – ከንቲባ አዳነች… Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ራዕይ አዲስ አበባን በአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ኩነቶች መስተንግዶ በአፍሪካ ቀዳሚ ሆና ማየት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ይህ ታላቅ ጉዞ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ለአሜሪካ ክብር አልሰጡም -ፕሬዚዳንት ትራምፕ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በነጩ ቤተመንግስት ያደረጉት ውይይት ያለስምምነት ተጠናቅቋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች የሩሲያ እና ዩክሬንን ጦርነት በሰላማዊ ውይይት መቋጨት በሚቻልበት ሁኔታ ለመምከርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Mar 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለ129ኛው የዐድዋ ድል በዓል እንኳን በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን አሸነፈ Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ማስቆጠር ችሏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና በ29…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ212 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ይወስዳሉ Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ከ212 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በክልሉ የ12ኛ ክፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ተሟላ የግብርና ሥራ ለመግባት የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የጎላ ሚና አለው- አቶ አወል አርባ Mikias Ayele Feb 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሙሉ ዐቅም ወደ ግብርና ሥራ ለመግባት የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንደሚኖረው የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለፁ፡፡ የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ሠነድ ላይ የማስተዋወቂያ መድረክ…