Fana: At a Speed of Life!

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ሳጃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና በክልሉ የሚገኙ ብሔር…

የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሎጂስቲክስ ዘርፉን ተጠቃሚነት የሚያጠናክር ቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሎጂስቲክስ ዘርፉን ተጠቃሚነት የሚያጠናክር ቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቁሟል። የቴክኒክ ኮሚቴው የዘርፉን ችግሮች በጋራ በመፍታት ተጨማሪ የውጤት ዕድሎችን መፍጠር የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል። ላለፉት ሁለት ቀናት በጂቡቲ…

 ሪያል ማድሪድ ካይራት አልማቲን 5 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ የካዛኪስታኑን ክለብ ካይራት አልማቲን 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ45 በተደረገው ጨዋታ ፈረንሳዊው አጥቂ ኬሊያን ምባፔ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሲሰራ÷ ቀሪዎቹን ሁለት…

 ለአፍሪካ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መንገድ የጠረገው ሕዳሴ ግድብ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአፍሪካ ያለውን የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ተፅዕኖ በመቀልበስ ለግዙፍ ፕሮጀክቶች እውን መሆን መንገድ ጠርጓል አሉ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡ በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት የአፍሪካ ጉዳዮች…

ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ በሰሜን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አፍሪካና መካከለኛው…

የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በድምቀት ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በነገው ዕለት በድምቀት ይከበራል። ዓመታዊ ክብረ በዓሉ መስከረም 21 በዞኑ አምባሰል ወረዳ ግሸን ተራራ ላይ በደመቀ መልኩ የሚከበር ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች እና…

ዩቲዩብ ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩቲዩብ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበበትን ክስ ተከትሎ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ፡፡ ባለቤትነቱ የጉግል ኩባንያ የሆነው ዩቲዩብ በፈረንጆቹ 2021 ዶናልድ ትራምፕ ስልጣናቸውን ለአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት…

የሸካቾ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ ባሮ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸካቾ የዘመን መለወጫ "ማሽቃሬ ባሮ" በዓል በጌጫ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። አንድነት፣ መተሳሰብና መረዳዳት የሚንጸባረቅበት የ"ማሽቃሬ ባሮ" በዓል ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ…

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ተቃርባለች -ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ተቃርባለች አሉ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር የደረሰበትን ሂደት አስመልክቶ በዛሬው እለት መግለጫ…

 በትምህርትና ቴክኖሎጂ ተወዳዳሪ ትውልድ ለማፍራት ትኩረት ተሰጥቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በትምህርት እና በቴክኖሎጂ ተወዳዳሪ የሆነ ትውልድ የማፍራቱ ሥራ ትኩረት ተሰጥቶት እየተከናወነ ነው አሉ። የኦሮሞ ጥናት ማህበር በተለያየ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያሳተማቸው አራት መጽሐፍት ተመርቀዋል።…