Fana: At a Speed of Life!

ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መር ልማትን ማረጋገጥ የሀገር ህልውና ጉዳይ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መር ልማትን ማረጋገጥ ምርጫ ሳይሆን የሀገር ህልውና ጉዳይ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የሚኒስቴሩን ተግባር እንዲሁም ይዘቶች፣ ፖሊሲዎችን፣ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጅ…

47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው ላይ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማትና የሕብረቱ አመራሮች፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ እና የሕብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች እየተሳተፉ…

በጋምቤላ ክልል የኢንዱስትሪ አምራቾች ምቹ ሁኔታ እንዲያገኙ በትኩረት ይሰራል – አቶ ኡሞድ ኡጅሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያሉ የኢንዱስትሪ አምራቾች ምቹ ሁኔታ እንዲያገኙ በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ በአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ላይ ከሚመለከታቸው ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋምቤላ ከተማ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡…

ወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት የቱሪስት ከተማ የመገንባት ራዕይ ያለው ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት የቱሪስት ከተማ የመገንባት ሰፊ ራዕይ ያለው ትልቅ ሀገራዊ የልማት አሻራ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትሩና የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ። የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የወንጪ-ደንዲ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ ድል ቀናው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳው ያደረገው ቼልሲ ድል ቀናው። ፉልሃምን ያስተናገደው ቼልሲ ከእረፍት በፊት ፓልመር በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠረው ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል። በዚህም…

የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም መደመር በተግባር የታየበትና በአጭር ጊዜ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚቻል የተረጋገጠበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክት መደመር በተግባር የታየበትና በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ስራ መስራት እንደሚቻል የተረጋገጠበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወንጪ-ደንዲ ኢኮቱሪዝም ፕሮጀክትን ዛሬ ሲመርቁ…

ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የምክክር ሂደቶችን ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ ነው -መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቶችን ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነሩ መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ። በበርካታ ክልሎች ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ በመጪው ሳምንት…

የመቀለ ከተማ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የመቀለ ከተማ አስተዳደር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከበ፡፡ በድጋፍ ርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ÷ ያጋጠመውን ችግር ለመቋቋም…

መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት አምራቾችን ለማበረታት ጥረት እየተደረገ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት አምራቾችን ለማበረታት ብዙ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የሚያስችል የጥናት ውጤት በጤና ሚኒስቴር ለሚመራው የመድሐኒት…

በመዲናዋ ከ10 ሺህ በላይ የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎችና 70 ኪሎ ግራም አደንዛዥ ዕፅ መወገዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተሞች በተለያየ ጊዜ የተሰበሰቡ ከ10 ሺህ በላይ የሺሻ መጠቀሚያ እቃዎች እና 70 ኪሎ ግራም አደንዛዥ ዕፅ መወገዱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ለወንጀል መስፋፋት መንስኤ በሆኑ ጉዳዩች ላይ ትኩረት…