Fana: At a Speed of Life!

ከ375 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ375 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 4 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 189 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና 186…

ኢትዮጵያ ከሩስያ ጋር የአገራቱን የጋራ ጥቅም በሚያስጠብቁ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ናት – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሩስያ ጋር የሁለቱ አገራትን የጋራ ጥቅምና ፍላጎት በሚያስጠብቁ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ናት ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮ-ሩስያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽንና ቢዝነስ ፎረም በአዲስ…

የቻይና የኢንቨስትመንት ልዑክ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቻይና ጂሊን ግዛት እና ፉያንግ አስተዳደርና ከተለያዩ አምራች ኩባንያዎች የተውጣጣ የልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ የጂሊን ግዛት የቋሚ ኮሚቴ ምክትል ጸሀፊ ፋንን ጨምሮ የፉያንግ አስተዳደር ምክትል ሴክሬታሪ ጄኔራል…

አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ከስፔን ጋር ያላትን ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ ደረጃ ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላት ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከስፔን ጋር ያላትን ታሪካዊና ሰፊ ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ ደረጃ ለማሳደግ ፍላጎት እንዳላት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የስራ ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የስፔን…

ምክር ቤቱ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ

ምክር ቤቱ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ አቶ ጌትነት ታደሰን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾሟል፡፡…

በአማራ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የአስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ያደረጉት የበላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን እና ወረታ ኢንተርናሽናል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ናቸው። የቢ ኬ ጂ ፋውንዴሽን የ7…

ቦርዱ  ለትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ እና ለየዎላይታ ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ፓርቲ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ  እና ለየዎላይታ ሕዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ፓርቲ እውቅና መስጠቱን አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በአዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለትንሳኤ ሰብዓ እንደርታ ፓርቲ ሕጋዊ የክልል ፖለቲካ ፓርቲነት…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ እና የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዱራሜ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኩዌት ኤሚር ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኩዌት ኤሚር ናዋፍ አል-አሕመድ አል-ሳባህ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት የሀዘን መግለጫ መልዕክት፤ ለኩዌት ህዝብና መንግስት መጽናናትን…

ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየም ሊግ በሜዳቸው የተጫወቱት ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው። በሜዳው ሼፊልድ ዩናይትድን ያስተናገደው ቼልሲ በፓልመርና መጃክሰን አማካኝነት በ54ኛውና በ61ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…