Fana: At a Speed of Life!

የቻይና ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ማሽነሪ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ተገለጸ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው የኮርፖሬሽኑን የስራ ሃላፊዎች ዛሬ በሚሲዮኑ ተቀብለው ውይይት አድረገዋል፡፡ በውይይቱም…

ቦምብ ይዞ ሲንቀሳቀስ በጉሙሩክ ተቆጣጣሪዎች የተያዘው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ቦምቦችን ይዞ ሲንቀሳቀስ በጉሙሩክ ኬላ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች በፍተሻ ተይዟል የተባለው ተከሳሽ በጽኑ እስራትና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ ተወሰነ። ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በማያ ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማንና ሌሎች የሥራ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን በወቅቱ÷ በዓሉ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአመራሮች የግምገማ መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በየደረጃው ያሉ የሥራ ሀላፊዎች ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ መካሄድ ጀመረ፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ መድረኩ ወቅታዊ ክልላዊ የፖለቲካ…

አንጋፋው ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ጋዜጠኛ አስፋው ገረመው ከ30 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜናን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀትና በማቅረብ አገልግሏል። ጋዜጠኛ አስፋው "ይህ የኢትዮጵያ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እንሰራለን – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በመፍታት የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ ህዝብን ባሳተፈ መልኩ እንሰራለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በወላይታ ሶዶ ማዕከል…

የአመራሩን አንድነት በማጠናከር ኢትዮጵያን ማፅናት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመራሩን አንድነት በማጠናከር ኢትዮጵያን ማፅናት ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በጎንደር የስልጠና ማዕከል አራተኛ ዙር ለተሳተፉ መካከለኛ አመራሮች መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

35 አምቡላንሶችና 120 ሞተር ሳይክሎች በግጭት ለተጎዱ ክልሎች ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት 35 አምቡላንሶችንና 120 ሞተር ሳይክሎች በግጭት ለተጎዱ ክልሎች አስረክቧል፡፡ በዓለም ባንክና በመንግስት መካከል በተደረገ ስምምነት በሚኒስቴሩ የተቋቋመው ፕሮጀክት ነው በኢትዮጵያ በአራት ክልሎች…

የምስጋናና የሰላም ኮንፍረስ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች “ቀጣይ ምዕራፍ ለሁለተናዊ ለውጥ” በሚል መሪ ሃሳብ ያዘጋጀው የምስጋናና የሰላም ኮንፍረስ በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጅ ኢብራሂም ቱፋን…

ባለፉት ሦስት ወራት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት 685 ሚሊየን ብር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ሦስት ወራት 685 ሚሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዳጋቶ ኩምቤ እንደገለጹት÷ ገቢው የተሰበሰበው ከ411 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች…