የሀገር ውስጥ ዜና ከማዕድን ላኪዎችና የከበሩ ማዕድናትና ጌጣጌጥ አቅራቢዎች ጋር ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Nov 14, 2023 0 የአዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ከማዕድን ላኪዎች እና በኢትዮጵያ የከበሩ ማዕድናት እና ጌጣጌጥ አቅራቢዎች እንዲሁም አምራቾችና ላኪዎች ማህበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ኢትዮጵያ የከበሩ ድንጋዮችን እና ጌጣጌጥ ማዕድናትን ለውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የሥራ እድል ፈጠራን፣ ሌብነትን፣ የጫካ ፕሮጀክትንና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በተመለከተ ከሰጡት ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦች… Shambel Mihret Nov 14, 2023 0 👉ባለፉት ወራት እስካሁን ባለው ከግማሽ ሚሊየን በላይ ሰው ስራ ይዟል፣ በውጭ ሀገር ብቻ 100 ሺህ ሰው በህጋዊ መንገድ የሥራ ስምሪት ተሰርቷል፣ 👉ወጣቶች በቀንና በማታ ስራ የሚያገኙባቸው ፕሮጀክቶች ተፈጥረዋል፤ መስፋት አለባቸው፣ 👉ብዙ ህዝብ ስላለን ብዙ ስራ ካልፈጠርን በስተቀር የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዋጋ ግሽበትንና የኢኮኖሚ ጉዳዮችን በሚመለከት ለምክር ቤት አባላት ከሰጡት ማብራሪያ ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡- Shambel Mihret Nov 14, 2023 0 👉ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ውድነት አለ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች በኑሮ ውድነት ምክንያት ለመመገብ ይቸገራሉ ይሄ ጥያቄ እውነት ነው፡፡ 👉ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይሆን እዚሁ ከእኛ ቢሮ በመቶ ሜትር ርቀት ሰዎች ይቸገራሉ፤ ባለፉት 40 አመታት ያልታየ የዋጋ ግሽበት በዓለም ላይ አለ፤ የኢትዮጵያ ችግር ብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች… Shambel Mihret Nov 14, 2023 0 👉የትምህርት ስርዓቱ ዘርፈ ብዙ ስብራት አለበት፤ ባለፉት አመታት የትምህርት ስርዓት መውደቅ ኢትዮጵያን እየጎዳ ነው ብለን ከለውጡ በፊትም ለውጥ ከጀመርንበት ጊዜም ጀምሮ ዋነኛ አጀንዳችን ይሄ ጉዳይ ነው፤ 👉የትምርት ስርዓቱን ለማዳከም በጣም ጥቂት ጊዜና ስንፍና በቂ ናቸው፤ ብዙ ድካምና ብዙ ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ መላኩ አለበል በሐዋሳ ከተማ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ Shambel Mihret Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ የተለያዩ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ፡፡ አቶ መላኩ አለበል በጉብኝታቸው ድግስ የአዮዲን ጨው ማምረቻን፣ያሬድ ኢንጂነሪንግን፣ “ሱፐር ኦቫ እና ታቦር ሴራሚክስ” ኢንዱስትሪዎችን ተዘዋውረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳይበር ምህዳሩ ላይ አቅሙን ያልገነባ ሀገር የሳይበር ደህንነቱን ማስጠበቅ እንደማይችል ተገለጸ Shambel Mihret Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለንበት የዓለም ነባራዊ ሁኔታ በሳይበር ምህዳሩ ላይ ሁለንተናዊ አቅሙን ያልገነባ ሀገር የሳይበር ደህንነቱንና ሉዓላዊነቱን ማስጠበቅ እንደማይችል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ገለጸ፡፡ ኢመደአ በኢትዮጵያ ከማልታ ኤምባሲ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የአርሶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ Shambel Mihret Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ይፋ የተደረገውን የግብርና ሽግግር ፍኖተ ካርታ ጥናት ወደ ተግባር በመቀየር የአርሶ እና የከፊል አርብቶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በትኩረት እንደሚሰራ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጋምቤላ ክልል ግብርናን ለማዘመን የተዘጋጀው…
ቢዝነስ አቶ አሕመድ ሽዴ ሳዑዲ በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ላይ እገዛ እንደምታደርግ ገለጹ Shambel Mihret Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ለማገዝ ዝግጁ እንደሆነች የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ በሳዑዲ አፍሪካ ጉባዔ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Shambel Mihret Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ልጆቻችን የኢትዮጵያን ችግሮች በሰው ሰራሽ አስተውሎት በመታገዝ ለመፍታት ቁልፍ የሆነውን እውቀት መገብየታቸው ተስፋ ሰጭ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህራዊ ትስስር ገጻቸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና መሪዎች ኢንቨስትመንትን ዋነኛ የኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር አድርገው ሊጠቀሙበት ይገባል – የአፍሪካ ልማት ባንክ Shambel Mihret Nov 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መሪዎች ኢንቨስትመንት ማስፋፋትን ዋነኛ የአህጉሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ሞተር አድርገው ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የአፍሪካ ልማት ባንክ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሞሮኮ ማራካሽ ከተካሄደው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም…