Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በሃማስ እና እስራኤል መካከል ተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበውን ጥሪ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሃማስ እና በእስራኤል መካከል ተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበውን ዓለም አቀፋዊ ጥሪ እንደማትቀበል አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ደኅንነት ቃል አቀባይ ጆን ኬርቢ፥ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል ተኩስ አቁም ይደረግ ለማለት ትክክለኛው…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የከተማ መሬት ምዝገባ ትኩረት እንደሚሰጠው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሕገ ወጥነትን ለመከላከል የከተማ መሬት ምዝገባ በትኩረት እንዲከናወን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣ ኢ/ር) አሳሰቡ፡፡ በከተሞች የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን በመፍታት ከተሞች…

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የዳኝነት ስርዓት የውጭ አማካሪ ም/ቤት ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነት ስርዓት የውጭ አማካሪ ምክር ቤት ማቋቋሙን ገለጸ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከቀድሞ ዳኞች፣ ልምድ እና ብቃት ካላቸው የሕግ ባለሙያዎች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ከተውጣጡ አካላት የአማካሪ ምክር ቤት…

የደቡብ ኮሪያዋ ቾንቹን ከተማ ከንቲባ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እህት ከተማ የሆነችው የደቡብ ኮሪያዋ ቾንቹን ከተማ ከንቲባ ዩክ ዶንግ ሃን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ከልዑካን ቡድናቸው ጋር አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ከንቲባ ዩክ ዶንግ ሃን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአዲስ አበባ…

ሉሲዎች የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 ኦሎምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከናይጀሪያ አቻው ጋር ይካሄዳል። ጨዋታው ምሽት 12፡10 ላይ በአቡጃ አቢዮላ ስታዲየም የሚደርግ መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…

በሲዳማ ክልል የበጋ መስኖ ልማት ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የ2016 ዓ.ም የበጋ መስኖ ልማት ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ የሥራ ሀላፊዎችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል፡፡…

የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች በልዩ  ትኩረት ይሰራሉ – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች በልዩ ትኩረት እንደሚሰሩ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። ቢቂላ ሁሪሳ  (ዶ/ር) ÷የክልሉን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት…

ለ2016/17 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016/17 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን የአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ሥራ መጀመሩን የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡ የምርት ዘመኑን የአፈር ማዳበሪያ የጫነች የመጀመሪያዋ መርከብ ትናንት ምሽት ጅቡቲ መድረሷ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ ጉባዔ ለአንድ ቀን የሚካሄድ ሲሆን÷በሶሰት የተለያዩ አጃንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ተገልጿል። በጉባዔው…

የኢትዮ-ታንዛኒያ ወዳጅነት ቡድን ከታንዛኒያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ-ታንዛኒያ ወዳጅት ቡድን በኢትዮጵያ ከታንዛኒያ አምባሳደር ኢኖሰነት ኢ ሺዮ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሄዷል፡፡ በኢትዮጵያ የታንዛኒያው አምባሳደር ኢኖሰነት ኢ ሺዮ ÷ ሁለቱ ሀገራት በንግድ፣ በግብርና…