Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን በናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት መካከል ጠንካራ ትብብር ሊኖር እንደሚገባ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የጋራ የሆነ ሀብትን በአግባቡ ለመጠቀም በናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት መካከል ጠንካራ ትብብር ሊኖር እንደሚገባ ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የሽግግር ሥራ አስፈፃሚ ምክር…

ሚኒስቴሩ በውጭ ሀገር የሠራተኛ ሥምሪት ዘርፍ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገር የሠራተኛ ሥምሪት ዘርፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የዜጎችን መብትና ደኅንነት እንዲሁም ተጠቃሚነትን ባስጠበቀ መልኩ የሚከናወነው የውጭ ሀገር የሠራተኛ…

ዓየር መንገዱ ወደ ጓንዡ የመንገደኞች በረራ የጀመረበትን 20ኛ ዓመት አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ጓንዡ ከተማ የመንገደኞች በረራ ማድረግ የጀመረበትን 20ኛ ዓመት አክብሯል፡፡ ዓየር መንገዱ ወደ ከተማዋ የመንገደኞች በረራ የጀመረው ሕዳር 17 ቀን 1996 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያና የደቡብ ኮሪያ የባህል ልውውጥ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ የባህል ልውውጥ ሥነ- ስርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሥነ ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የቾንቹን ከተማ ከንቲባ ዮክ ዶንግ ሃን እና ልዑካን ቡድናቸው፣ የከተማ…

በአማራ ክልል ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ ሥርዓቶች ወደ ቀደመ ፍትሕ የማረጋገጥ ሥራ እንዲገቡ የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ መሆኑን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አያሌው አባተ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ…

ኤልኒኖ ባስከተለው ድርቅ በፓናማ ቦይ የመርከቦች ቁጥር ሊቀነስ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓናማ ቦይ በ70 ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ በመመታቱ ምክንያት መተላለፊያውን የሚጠቀሙ መርከቦችን ቁጥር የበለጠ እንደሚቀንስ ባለስልጣናት ተናግረዋል። የፓናማ ቦይ አስተዳደር ከፈረንጆቹ 1950 ጀምሮ በጥቅምት ወር ታይቶ የማይታወቅ…

የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡና ውጤትን መሰረት ያደረጉ ሥራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2016 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ…

የተማሪዎች ምደባ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች…

በሐረሪ ክልል ሰላምንና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ ለማረጋገጥ ማህበረሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል ስራ በማጠናከር የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ነስሪ ዘካሪያ÷ በክልሉ በ2015…

የብሄራዊ አቪዬሽን አካባቢ ጥበቃ ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ያካተተ የብሄራዊ አቪዬሽን አካባቢ ጥበቃ ኮሚቴ መቋቋሙን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኮሚቴው የተቋቋመው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ደንጌ ቦሩ እና የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን…