ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በየደረጃው ካሉ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደና የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሃመድ ተሰማ የክልል፣ የዞንና የወረዳ አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፡፡
ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በዚሁ ወቅት…