Fana: At a Speed of Life!

የልብ ሕክምና አገልግሎትን በተለያዩ አካባቢዎች የማስፋት እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ሕክምና አገልግሎትን ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በተለያዩ የሀገሪቷ አካባቢዎች የማስፋት እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የዓለም የልብ ቀን "ስለልብዎ ይወቁ ልብዎን ይንከባከቡ" በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በታማኝነት ብሔራዊ ግዴታቸውን ለተወጡ ግብር ከፋዮች እውቅና ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2015 በጀት ዓመት በታማኝነት ብሔራዊ ግዴታቸውን የተወጡ ግብር ከፋዮችን ሸልመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2015 በጀት ዓመት የግብር ከፋዮች ዕውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት ነው በታማኝነት…

የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማጎልበት የቴክኖሎጂና እውቀት ሽግግርን ለማረጋገጥ ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማጎልበት የሥራ እድል ፈጠራ እና የቴክኖሎጂ እንዲሁም የእውቀት ሽግግርን ማረጋገጥ የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና አዲል ቴክኖሎጂስና ሶሉሽን ማዕከል የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማጎልበት ለስራ…

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከጋምቤላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በትምህርት ጥራት ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚሁ ጊዜ እንዳሉት÷ የትምህርት ጥራትን የማረጋገጡ ስራ ለመንግስት ብቻ የሚተው ባለመሆኑ ሀገር…

ምክር ቤቱ አምስት የብድር ስምምነት አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓምት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ተካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው÷ ለተለያዩ ጉዳዮች ማስፈጸሚያ የሚሆኑ አምስት የብድር ስምምነቶችን ለማጽደቅ የቀረቡ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ…

ምክር ቤቱ ብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን 3ኛ ዓመት የመጀመሪያ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን እቅዶች መርምሮ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ያካሄደው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን እቅዶች መርምሮ አጽድቋል፡፡ በጉባዔውም የሕገመንግሥት ትርጉምና ውሳኔ አፈጻፀም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ፣ የመንግስታት ግንኙነት…

ለ500 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ለመፍጠር እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በ5 መዳረሻ ሀገራት ለ500 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ለመፍጠር እንደሚሰራ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በተያዘው በጀት ዓመት ትኩረት በሚደረግባቸው ጉዳዮች ላይ በሰጡት ማብራሪያ÷ከውጭ ሃብት…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባደረጉት ንግግር ካነሷቸው ነጥቦች÷ 👉 በቀጣይ ሶስት አመታት ሁለንተናዊ የሀገራችንን እድገት ማስቀጠል ዋነኛ አለማችን ነው፣ 👉 ልማት እና ጥፋት መሳ ለመሳ…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ ተጠናቋል – የኦሮሚያ ክልል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆራ ፊንፊኔና በሆራ አርሰዴ የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ በትናትናው…