ዓለምአቀፋዊ ዜና የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሺየቲቭ ለድህነት ቅነሳ አስተዋፅኦ ማድረጉን ቻይና ገለጸች Shambel Mihret Oct 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም ዓቀፉ የቻይና ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሺየቲቭ በዓለም ላይ ድህነትን ለመቀነስ የሚደረገውን ጥረት በማገዝ አስተዋጽኦ ማድረጉን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተቴር አስታወቀ። የቻይና የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማኦ ኒንግ፤ “ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ”…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ዜጎች ቪዛን ለማስቀረት የሚያግዙ አዋጆችን አጸደቀ Shambel Mihret Oct 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ እንዲሁም በህንድ መካከል የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ዜጎች ቪዛን ለማስቀረት ያግዛሉ የተባሉ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን የነጻነትና የመስዋትነት ዋና መለያ ነው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ Shambel Mihret Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን ገድል፣ የነጻነት፣ የሉዓላዊነትና የመስዋዕትነት ዋና መለያ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ሐሎ ዳዌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ሐሎ ዳዌ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ በኦሮሞ የኪነ-ጥበብ እድገት ውስጥ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ታዋቂ አርቲስቶች አንዷ የሆነችው አርቲስት ሐሎ ዳዌ ባደረባት ሕመም ለረጅም ጊዜ ሕክምና ስትከታተል መቆየቷ ተመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐረርን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ በሰጡት መግለጫ ÷ ሐረር ከተማን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ “በኤየር ካርጎ ኒውስ አዋርድ 2023” በሁለት ዘርፍ አሸነፈ Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ “በኤየር ካርጎ ኒውስ አዋርድ 2023” በሁለት ዘርፎች አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ የዓመቱ ምርጥ የጭነት አየርመንገድ ሽልማትን ለ2ኛ ጊዜ እንዲሁም የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ሽልማትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ማዕከል ተመረቀ Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ፣ሽያጭና ድህረ ሽያጭ ማዕከል በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ÷የጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲመረቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈቃድ የወሰዱ አካላት ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈቃድ የወሰዱ አካላት ወደ ጅምር የግንባታ ስራ መግባታቸውን የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በባለስልጣኑ የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዘርፍ ዳይሬክተር ከማል ጀማል…
ጤና የወባ ሥርጭትን ለመቆጣጠር ዜጎች የመከላከያ መንገዶችን በትክክል ሊተገብሩ ይገባል – ዶ/ር ሊያ Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት ለመቆጣጠር ዜጎች የወባ መከላከያ መንገዶችን በትክክል ሊተገብሩ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ፡፡ 5ኛው ሀገር አቀፍ የወባ ሳምንት “ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል“በሚል መሪ ሃሳብ በአሶሳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኖቤል አሸናፊዋ አሜሪካዊት ገጣሚ በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ተለዩ Shambel Mihret Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የስነ-ጽሁፍ ዘርፍ ኖቤል አሸናፊዋ አሜሪካዊት ገጣሚ ሉዊስ ግለክ በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የተለያዩ ዘገባዎች ገለጹ። በያል ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ፕሮፌሰር የነበሩት ግለክ የመጀመሪያ የግጥም ሥራ ስብስባቸውን…