የቻይና የደኅንነት ሚኒስቴር የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ አቅምን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ አቅምን ለማሳደግ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር የዓለም ዓቀፍ ትብብር ዲፓርትመንት…