Fana: At a Speed of Life!

በፀጥታ ችግር ፈተና ያልወሰዱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከመስከረም 8 ቀን ጀምሮ ይፈተናሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀጥታ ችግርና በሌሎች ምክንያቶች ፈተና ያልወሰዱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ለመፈተን መዘጋጀቱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት (12ኛ…

የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ወታደራዊ ትብብሮች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ወታደራዊ ትብብሮች እንዲሁም የልምድ ልውውጦች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በደቡብ…

በሀረሪ ክልል የበጎነት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "በጎነት ለሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ የበጎነት ቀን በተለያዩ ዝግጅት በሀረሪ ክልል ተከብሯል። በዝግጅቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት በጎ…

የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን አየር ኃይል የመገንባት ስራ በተጠናከረ መልኩ ይቀጥላል – ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን ዘመናዊና አስተማማኝ አየር ኃይል የመገንባት ስራ በተጠናከረ መልኩ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል በተቋሙ ለረጅም ዓመታት ላገለገሉና የላቀ…

የበጎነት ቀንን አስመልክቶ በኦሮሚያ ርዕሰ መስተዳድር ፅ/ቤት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጳጉሜን 3 የበጎነት ቀንን አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፅ/ቤት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡   መድረኩ በቡሳ ጎኖፋ፣ በኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ እና በክልሉ ርዕስ መስተዳድር ፅ/ቤት እንደተዘጋጀ ተገልጿል፡፡   በውይይቱ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ424 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ424 ሺ 689 ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎች በዛሬው እለት ማዕድ አጋርተዋል። ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ዛሬ ከ424 ሺህ በላይ የሚሆኑ አቅመ ደካሞችና የሀገር ባለውለታዎች እንዲሁም…

በጎነት ኢትዮጵያውያንን ፈታኝ ሁኔታዎችን አሻግሮ ዛሬ ላይ ያደረሳቸው እሴት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎነት ለኢትዮጵያውያን የአብሮነታቸው ድልድይ፣ የትስስራቸው ገመድ ሆኖ ብዙ ፈታኝ ሁኔታዎችን አሻግሮ ዛሬ ላይ ያደረሳቸው ትልቅ እሴት ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ከማገልገል በላይ ጀግንነት የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በፌዴራል የመንግሥት ተቋማት ከ38 ዓመታት በላይ ካገለገሉ ጀግኖች ጋር የአገልጋይነት ቀንን አብረን…

ከ40 አመታት በላይ ላገለገሉ መምህራን የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 አመታት በላይ በማስተማር ሙያ ላገለገሉ መምህራን የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ቡዜና አልቃድርን ጨምሮ…

ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከተመድ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ የካቢኔ አባላት ከተባበሩ መንግሥታት የተለያዩ ድርጅቶች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ÷በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት የደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት የረጅ…