Fana: At a Speed of Life!

የሀገርና የህዝብ ወገንተኝነት ስሜት በመላበሰ  የህዝብና  መንግሥት አገልግሎት መስጠት ይገባል –  አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርና የህዝብ ወገንተኝነት ስሜት በመላበሰ የህዝብና  መንግሥት አገልግሎት መስጠት ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር  አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ጳጉሜን 1 የአገልግሎት ቀን በክልሉ በፓናል ውይይትና በሌሎች መርሐ ግብሮች እየተከበረ…

በአዲስ አበባ 1 ሺህ 107 የደምብ ማስከበር አባላት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “በፓራ ሚሊተሪ” የሰለጠኑ 1 ሺህ 107 የደምብ ማስከበር አባላትን አስመረቁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ “በፓራ ሚሊተሪ” ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 107 የደምብ ማስከበር አባላትን አስመርቀን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጷጉሜን 3 እስከ 5 ብሄራዊ የፀሎት እና የንስሃ መርሐ ግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ከጷጉሜን 3 እስከ 5 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የሶስት ቀናት ብሄራዊ የፀሎት እና የንስሃ መርሃግብር ማዘጋጀቱን ገለፀ። መርሐ ግብሩ ‘ጥላቻ የራቀበት የፍቅር ብሩህ ተስፋ የሚታይበትን አዲስ አመት…

በኦሮሚያ ክልል የእንስሣት ሃብት ልማቱን ምርታማነት ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰው ሰራሽ የእንስሣት ማዳቀል ስራ በመስራት የእንስሣት ሃብት ልማቱን ምርታማነት ለማሳደግ ዕቅድ ተይዞ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በክልሉ አርሲ ዞን ሌሙና ቢልቢሎ ወረዳ የእንስሳት…

የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ  የሚኒስትሮች ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ የሚኒስትሮች ጉባዔ በኬንያ ናይሮቢ ከተማ እየተካሄደ ነው። መድረኩ ከአየር ንብረት  ለውጥ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በመጋፈጥ ረገድ አፍሪካ ያላትን ትልቅ አቅም ለማጎልበት ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

የባሕር ዳር ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ ተሻሻለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ ሰላም በመሻሻሉ የተጣለው የሰዓት እላፊ ገደብ መሻሻሉ ተገለጸ፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት በከተማው ላይ የነበረውን የመንቀሳቀስ የሰዓት ገደብ ከዛሬ ነሐሴ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ምሽቱ…

ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የአትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሂዷል። በዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓርቱ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…

አትሌት ለተሰንበት የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ 4ኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዘገበች

አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ 4ኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዝግባለች፡፡ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በበርሊን ኮንቲነንታል ቱር የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ ፈጣን ሰዓት ሪከርድን ለመስበር ባትችልም 14 ደቂቃ ከ08 ሰከንድ በመግባት ነው…

በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት በመፍጠር ኢትዮጵያን መገንባት አለብን – አቶ ታዬ ደንደዓ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልዩነት አጥር በመውጣት በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ኢትዮጵያን በጋራ መገንባት የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደዓ ገለጹ። “ሀገራዊ ማንነት ለጠንካራ ሀገር ግንባታ” በሚል መሪ…