ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ Shambel Mihret Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ምድብ ድልድል ዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ በፈረንሳይ ሞናኮ ተካሂዷል። በዚህ መሰረትም፡- በምድብ 1: ማንቸስተር ዩናይትድ ፣ ባይየርን ሙኒክ፣ ኮፐን ሃገን፣ ጋላታሳራይ በምድብ 2፡ አርሰናል ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መታወቂያን አስመስሎ በማዘጋጀት ሰዎችን እያስፈራራ ገንዘብ ሲቀበል ነበር በተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Shambel Mihret Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተቋም መታወቂያን አስመስሎ በማዘጋጀት ሰዎችን እያስፈራራ ገንዘብ ሲቀበል ነበር በተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስራዎች ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚገመት የገቢ ምርቶች በሀገር ውስጥ ተተክተዋል ተባለ Shambel Mihret Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተከናወኑ ስራዎች ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች የዲጂታል ክሕሎታቸውን ለሰላም ግንባታ ማዋል እንደሚገባቸው ተገለጸ Shambel Mihret Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች የዲጂታል ክሕሎታቸውን ለሰላም ግንባታ ማዋል እንደሚገባቸው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ ገለጹ፡፡ የቀድሞው ፌስቡክ የአሁኑ ሜታ ኩባንያ ያዘጋጀው የዲጂታል ክሕሎትና የሰላም ግንባታ አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ ውይይት በአዲስ…
ቢዝነስ የመንግስት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ Shambel Mihret Aug 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጋራ ፕሮጀክት የሆነው የመንግስት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ። የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖን ጨምሮ የመንግስት ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ሩሲያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ Shambel Mihret Aug 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚያደርጉት ትብብር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ኢቪግኒ ተርኪን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሜታ ኩባንያ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮች ስልጠና ሰጠ Shambel Mihret Aug 30, 2023 0 ሜታ ኩባንያ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮች ስልጠና ሰጠ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜታ ኩባንያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው ኩባንያው…
ቢዝነስ ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር አገኘ Shambel Mihret Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት (ቢ.አይ.አይ) እና የኔዘርላንድ የስራ ፈጠራና ልማት ባንክ (ኤፍ ኤም ኦ) ለባንኩ ድጋፍ ማድረጋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- አውሮፓ ህብረት ግንኙነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአውሮፓ ሕብረት የወዳጅነት ቡድን ከአውሮፓ ህብረት ጋር ያለውን የቆየ መልካም ግንኙነት የበለጠ በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል፡፡ የወዳጅነት ቡድኑ አባላት በኢትዮጵያ የአውሮፓ ሕብረት ተወካይ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ188 ሺህ በላይ በሚሆኑ የወንጀል ምርመራ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጥቷል – ፍትሕ ሚኒስቴር Shambel Mihret Aug 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ188 ሺህ በላይ በሚሆኑ የወንጀል ምርመራ መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት 4ኛው የፍትሕ ሚኒስቴር፣ የክልሎች ፍትሕ ቢሮዎችና የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ…