የሀገር ውስጥ ዜና ኢግልድ ለትግራይ ክልል መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን እያቀረበ መሆኑን ገለጸ Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ግብዓቶችን እና መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለትግራይ ክልል እያቀረበ መሆኑን የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ ከሰላም ስምምነቱ በኋላ በትግራይ ክልል የሚስተዋለውን የመሰረታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዋቅር ጥያቄ ምላሽ ለልማት እንጂ ለሌባ እንዳይመች ሁሉም መረባረብ አለበት – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዋቅር ጥያቄ ምላሽ ለሕዝቡ ልማትና ዕድገት እንጂ ለሌባ እንዳይመች ሁሉም መረባረብ እንዳለበት የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡ አፈ ጉባዔው÷ ሕገ መንግስቱ በሚፈቅደው መሠረት 6 ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች አንድ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ስፔናዊው አትሌት የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ አገኘ Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ስፔናዊው አትሌት አልቫሮ ማርቲን የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳሊያ አገኘ። አትሌቱ በ20 ኪሎ ሜትር የርምጃ ውድድር አሸናፊ በመሆን ነው የሻምፒዮናውን የመጀመሪያ ወርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመለሱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በኢትዮጵያ የቆዩትን ሼክ መሀመድ…
ስፓርት በ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ። በምድብ አንድ የተወዳደረው አትሌት ጌትነት ዋለ 8:19.99 በሆነ ሰዓት በመግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Shambel Mihret Aug 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ምክትል ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። የክልሉ ምክር ቤት አቶ ተስፋዬ ይገዙን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል፡፡ እንዲሁም አቶ አለማየሁ ባውዲ በምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች የገቢ ማሰባሰብ ማስጀመርያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Aug 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ምክንያት ለተለያዩ ችግር ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች የገቢ ማሰባሰብ ማስጀመርያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በግጭትና በሌሎች ምክንያቶች ከኑሯቸውና ከሚተዳደሩበት ስራ የተፈናቀሉ ሴቶችን በገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ በጅግጅጋ የተከሰተው የእሳት አደጋ ተጎጂዎች መልሶ ማቋቋምና ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Aug 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በጅግጅጋ ከተማ አዲሱ ታይዋን የገበያ ማዕከል ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ከተቋቋመው የተጎጂዎች መልሶ ማቋቋምና ደጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። ርዕሰ መስተዳደሩ በውይይቱ ላይ በሶማሌ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነትን በሚያጠናክሩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Aug 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነትን ይበልጥ በሚያጠናክሩ የኢንቨስትምንት አማራጮች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል÷ በቻይናው የፋይናንስ ምክትል ሚኒስትር ሊያው ሚን የተመራ ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከ89 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የበጎ አድራጎት ስራ በዳያስፖራው መከናወኑ ተገለጸ Shambel Mihret Aug 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ ማህበራዊ ዘርፎች ከ89 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የበጎ አድራጎት ስራ በዳያስፖራው ማህበረሰብ መከናወኑን የድሬዳዋ ዳያስፖራ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አቤል አሸብር ለፋና…