Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከ44 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሸፍኑ የግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሶስት ዞኖች ከ44 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሸፍኑ ሶስት የግድብና መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን በበጀት ዓመቱ መከናወኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በክልሉ በጉጂ ዞን በሰባ ቦሩ ወረዳ የሞርሞራ፣ በምስራቅ…

አቶ ሙስጠፌ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ በዓለም የምግብ ፕሮግራም ከፍተኛ አማካሪ ማርክ ጎርዶን ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በክልሉ የምግብ እርዳታ አቅርቦት ፕሮጀክትን ለማሻሻልና መልሶ ለማስጀመር ያለመ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ለ6 ‘ስታርትአፕ’ተመራቂዎች ለእያንዳንዳቸው የግማሽ ሚሊየን ብር ስራ መጀመሪያ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የፈጠራ ችሎታ ውጤት ላስመዘገቡ 6 ‘ስታርትአፕ’ ተመራቂዎች ለእያንዳንዳቸው እስከ 500 ሺህ ብር ስራ መጀመሪያ መነሻ ገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከጃፓን ኢንተርናሽናል የትብብር ኤጅንሲ…

ከ99 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ከ99 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የተያዙት የኮንትባንድ እቃዎች የመኪና መለዋወጫ፣ ጎማዎች፣ አዳዲስ አልባሳት ፣ ጫማዎች፣ የቤት ዕቃዎች…

የኢጋድ የሴቶች የሰላምና ደህንነት ፎረምን በይፋ ወደ ስራ የሚያስገባ ውይይት በናይሮቢ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የሴቶች የሰላምና ደህንነት ፎረምን በይፋ ወደ ስራ የሚያስገባ ውይይት በኬንያ ናይሮቢ መካሄድ ጀምሯል። በውይይቱ ላይ የኢጋድ ባለስልጣናት፣ የተቋሙ አባል አገራት ተወካዮች፣ የሲቪክ…

ቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ላኪዎች ተቀናጅተው መስራት ይገባቸዋል- ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና፣ ሻይ እና ቅመማ ቅመም ወደ ውጭ መላክ ላይ የተሰማሩ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንደሚገባቸው የግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀምና የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ በጠቅላይ…

የአየር ትንበያ መረጃዎች ትክክለኛነት ደረጃ እስከ 80 በመቶ መድረሱን ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሰጣቸው የአየር ሁኔታ ትንበያዎች ከ70 እስከ 80 በመቶ ትክክለኛ መሆናቸውን በጥናት አረጋግጫለሁ ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ። ኢንስቲትዩቱ፥ የአጭር፣ መካከለኛ እና የረጅም ጊዜ ተብለው የተለዩ የአየር ትንበያ መረጃዎችን…

ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በሰመራ ከተማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ሀሠን መሐመድ እና የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኘሮጀክት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አስፋው አበበ ፣የኢትዮጵያ ኢንተርኘራይዝ ዋና ዳይሬክተር አለባቸው…

ክልሉ በ560 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ቡና በማልማት ከ40 ሺህ ቶን በላይ ምርት ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2015 በጀት ዓመት በ560 ሺህ 20 ሄክታር መሬት ላይ ቡና በማልማት 42 ሺህ 611 ነጥብ 96 ቶን ምርት ለማዕከላዊ ገበያ መላኩን ገለጸ። የክልሉ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን እንዳስታወቀው፤ ባለፈው በጀት…

ኢትዮጵያና ብሪታንያ ወዳጅነታቸውን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ብሪታንያ የፓርላማ የወዳጅነት ቡድን አባላት የሁለቱ ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት የበለጠ ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነጎ…