የሀገር ውስጥ ዜና እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Shambel Mihret Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በ4ኛ ዙር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በመደበኛ ትምህርት መርሐ ግብር በስድስት ኮሌጆች በምህንድስና እና ቴክኖሎጂ፣ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በጀት ፀደቀ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። በክልሉ የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለ2016 ዓ.ም በጀት አመት የቀረበውን 13 ቢሊየን 528 ሚሊየን 743 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የእስያ አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት ስምምነት ተፈራረሙ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የእስያ አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ እና የእስያ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአምባሳደር ሙሀሙድ ድሪር የክብር ዶክትሬት ሰጠ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሰቲ 1 ሺ 211 ተማሪዎችን አስመርቋል። ከተመረቁት ተማሪዎች መካከል 382ቱ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል። ተመራቂዎቹ 248 በድህረ ምረቃ እንዲሁም 963ቱ በቅድመ ምረቃ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ836 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ ተሸፍኗል – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015/2016 የምርት ዘመን ከ836 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ክልሉ በ2015/2016 ዓ.ም ምርት ዘመን 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ። የምክር ቤቱ ጉባዔ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሀምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል። የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የባህል ሙዚየም ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ Shambel Mihret Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገነባው የባህል ሙዚየም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት÷የባህል ሙዚየሙ ዲዛይን የክልሉን አጠቃላይ ገጽታ በሚያሣይ መልኩ መዘጋጀቱን ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 1 ሺህ 34 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ Shambel Mihret Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት አመት 4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የደረገባቸው 1 ሺህ 34 አዳዲስና ነባር ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን የክልሉ ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ከተማና መሠረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል የ2015 የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ Shambel Mihret Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት የ2015 ዓ.ም የመንግሥት የስራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀምሯል፡፡ በግምገማው ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድን ጨምሮ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jul 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን በታርጫ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ ዋና አፈጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ÷ምክር ቤቱ ባለፈው በጀት ዓመት በርካታ ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን…