Fana: At a Speed of Life!

በሀገራት መካከል ያለውን የበይነ-መረብ ተደራሽነት ክፍተትን መሙላት ቀዳሚ አጀንዳ መሆን አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባደጉ እና በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት መካከል ያለውን የበይነ-መረብ ተደራሽነት ክፍተትን መሙላት ቀዳሚ አጀንዳ መሆን እንዳለበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ከፍተኛ መሪዎች ጉባዔው ማተኮር…

ዛሬ የምንተክለው ችግኝ የነገ የአየር ብክለት መከላከያ ጋሻችን ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዛሬ የምንተክለው ችግኝ ነገ ምግባችን፣ መጠለያ ጥላችን እንዲሁም የነገ የአየር ብክለት መከላከያ ጋሻችን ነው” ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የአንድ ጀምበር ዘመቻ በራሱ አንድ ስኬት አንድ ግብ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) የዛሬው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በራሱ አንድ ስኬት አንድ ግብ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ…

በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ዘመቻ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ ዘመቻው ከጥዋቱ 12 ሠዓት ጀምሮ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች የተጀመረ ሲሆን ቀኑን ሙሉ የሚቀጥል ነው ተብሏ። እስከ ምሽት 12 ሰዓት ድረስ በሚቆየው የአንድ…

በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በመላ ሃገሪቱ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በመላ ሃገሪቱ እየተካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ከማለዳው 12 ሰአት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

በጋምቤላ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአንድ ጀምበር አረንጓዴ አሻራን የማሳረፍ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ባለው የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በችግኝ ተከላው እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን…

ችግኝ መትከላችንን በጠዋት ጀምረናል፣ እስከምሽት ይቀጥላል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ መትከላችንን በጠዋት ጀምረናል፣ እስከምሽት ይቀጥላል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አኑረዋል። በማለዳ በዝናብ ወጥታችሁ አረንጓዴ…

በሐረሪ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ተጀምሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ፣ሚኒስትሮች የፌደራል እንዲሁም የክልሉ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር የ500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብሩ ዛሬ ማለዳ መካሄድ ጀምሯል።…

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል። በክፍለ ከተማው የቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ በ12 ወረዳዎች በተመረጡ ቦታዎች የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተከናወነ ይገኛል።…