የሀገር ውስጥ ዜና የታክስና የሕግ ተገዢነት ንቅናቄ መርሐ ግብር በጋምቤላ ክልል ተጀመረ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘ግብር ለሀገር ክብር’’ በሚል መሪ ሃሳብ ክልላዊ የታክስና የሕግ ተገዢነት የንቅናቄ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ ተጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ መርሐ ግብሩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት÷በክልሉ ዘላቂና ቀጣይነት ያለው ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሔደ Shambel Mihret Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘‘በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ’’ በሚል መሪ ሀሳብ የደቡብ ክልል የዘንድሮው የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሔደ፡፡ በክረምት ወራት በሚከናወነው የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የ109 የአሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የስራ ፈቃድ ተሰረዘ Shambel Mihret Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ109 የአሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የስራ ፈቃድ መሰረዙን የአዲስ አበባ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ እርምጃ የተሰወደባቸው ኤጀንሲዎች በሀገር ውስጥ ሰራተኞችን በማገናኘት ላይ የሚሰሩ መሆናቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በዮርዳኖስ ለስራ የሚሰማሩ ኢትዮጵያውያንን መብት የሚያስጠብቅ ስምምነት ተፈረመ Shambel Mihret Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዮርዳኖስ ለስራ የሚሰማሩ ኢትዮጵያውያንን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የስራ እና ክሕሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ÷ ከዮርዳኖስ መንግስት ጋር በዮርዳኖስ ለስራ የሚሰማሩ…
ቢዝነስ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 107 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ Shambel Mihret Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ 107 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ገቢው በገቢዎች ቢሮ፣ በማዕከል ተቋማት እና በክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ አደም ኑሪ ተናግረዋል። ገቢው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ Shambel Mihret Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሩን ኑሮ በማሻሻል ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎችን መቋቋም የሚችል ማህበረሰብ ለመፍጠር የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለሰው ሰራሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል መሬትን ከታለመለት አላማ ውጭ ባዋሉ 129 ባለሀብቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Shambel Mihret Jul 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መሬትን ከታለመለት አላማ ውጭ ባዋሉ 129 ባለሀብቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ 464 ሚሊየን ብር የካፒታል በጀት ተመድቦ በጎንደር፣ በእንጅባራ፣ በወረታ፣ በከሚሴ፣ በሃርቡ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ለ6 ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ የማይቻል መሆኑን አስታወቀ Shambel Mihret Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚቀጥሉት 6 ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ እንዲሁም ተከራይ ማስወጣት የማይቻል መሆኑን አስታወቀ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የኑሮ ውድነቱ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖርቹጋል ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኙ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የተለያዩ ዘርፎች ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። ባለሐብቶቹ በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና መዋዕለ ነዋያቸውን ማፍሰስ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ አዳዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳንባ በሽታ መከላከል የተሻለ ለውጥ ላስመዘገቡ የአፍሪካ ሀገራት የሚደረገው ድጋፍ እንዲቀጥል ተጠየቀ Shambel Mihret Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የጤና ተቋማት እና አጋሮች በሳንባ በሽታ መከላከል የተሻለ ለውጥ ላመጡ የአፍሪካ ሀገራት ድጋፍ ማድረጋቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበች። የሳንባ በሽታን አስመልክቶ የተዘጋጀው የአፍሪካ ቀጣናዊ ስብስባ በታንዛንያ አሩሻ…