የሀገር ውስጥ ዜና ራዕይ ያለው አመራር ሲኖር የሚሰራው ስራ በተግባር ይታያል – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Shambel Mihret Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ራዕይ ያለው አመራር ሲኖር የሚሰራው ስራ በተግባር ይታያል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ÷ በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ዙሪያ ወረዳ በሞዴል ቤተሰብ የዶሮ እርባታ መንደርን መርቀዋል፡፡ በሚሰሩ ስራዎች ላይ ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጂቡቲ መንግስት የሀገሪቱን የፖሊስ የክብር ኒሻን ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ሸለመ Shambel Mihret Jun 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ መንግስት የሀገሪቱን የፖሊስ የክብር ኒሻን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሸለመ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር፤ የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ህብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጅቡቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት የቀጣናዊ ትብብር በማጠናከር የታዳሽ ሀይል ሽግግርን ማሳለጥ እንደሚገባቸው ተጠቆመ Shambel Mihret Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ሀብቶቻቸውን በማሰባሰብ ቀጣናዊ ትብብር እና አጋርነትን በማጠናከር የታዳሽ ሀይል ሽግግርን ማሳለጥ እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ በኬንያ ናይሮቢ በፈረንጆቹ ከሰኔ 20 ቀን 2023 ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የኢነርጂ ፎረም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቤልጂየም በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ Shambel Mihret Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የቤልጅየም አምባሳደር ስቴፋን ቲጀን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሀገራቱ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር እና በቅንጅት መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና…
ቢዝነስ በአማራ ክልል ያለው የኢንቨስትመንት ፍሰት እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ Shambel Mihret Jun 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያለው የኢንቨስትመንት ፍሰት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ይኸነው አለም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት…
ቢዝነስ የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Shambel Mihret Jun 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ባለፉት 11 ወራት ከ3 ቢሊየን 195 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አወል አብዱ ለአፋር ክልል…
ስፓርት ኢትዮጵያ እና ማላዊ በአቻ ውጤት ተለያ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ እና ማላዊ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ዛሬ ከማላዊ አቻው ጋር አከናውኗል፡፡ የሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ”ን አስጀመሩ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርዕይ"ን ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷"ሀገር አቀፍ የጤና ዐውደ ርእይ" ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም አስጀምረናል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ዓለም አቀፍ የንግድ ሚኒስትር ኒገል ሃድልስተን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታው ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ÷በሁለቱ ሀገራት ያለውን የቆየ ወዳጅነት አንስተው÷ ስለተዘጋጀው ሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Shambel Mihret Jun 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ከእነ ተሽከርካሪዎቹ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገለፀ። የተለያዩ አልባሳት፣ የሺሻ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ሲጋራዎች እና ሕገ ወጥ መድኃኒቶችን ጭነው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ…