የሀገር ውስጥ ዜና 12ኛው የቻይና – አፍሪካ የምሁራን ጉባኤ በቻይና እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው የቻይና - አፍሪካ የምሁራን ጉባኤ በቻይና ዢኑዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በጉባኤው ከ45 ሀገራት የተውጣጡ ወደ 200 የሚጠጉ ምሁራን እና የቢዝነስ ተወካዮች ሃሳቦችን አቅርበዋል። ለ12 ተከታታይ ዓመታት የቻይና - አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ በኦሮሚያ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን አስጀመረ Shambel Mihret Jun 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኦሮሚያ ክልል አምስት ዞኖች በፀጥታ ችግር ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) በተገኘ የ117 ሚሊየን ብር ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለማልማት ታቅዷል-የክልሉ ግብርና ቢሮ Shambel Mihret May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ2015/16 የምርት ዘመን 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የ2015/16 ምርት ዘመን የመኸር ሥራዎች ንቅናቄ መድረክ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከቻይና ሚቲዮሮሎጂ አስተዳደር ጋር ተፈራረመ Shambel Mihret May 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት እና የቻይና ሚቲዮሮሎጂ አስተዳደር የጋራ የስራ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ከ19ኛው የዓለም ሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ኮንግረንስ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ስፖርትን ለማስፋፋትና ለማልማት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሃመድ Shambel Mihret May 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ስፖርትን ለማስፋፋት እና ለማልማት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ከባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ጋር በክልሉ ስፖርት እንቅስቃሴ ዙሪያ …
የሀገር ውስጥ ዜና በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 86 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ Shambel Mihret May 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር 86 ፍልሰተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን ገለጸ። ከፍልሰተኞች መካከል 30 ያህሉ በየመን በአስከፊ ችግር ውስጥ ቆይተው ወደ ጅቡቲ የገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ጥሩ ውጤት እያስመዘገበ ነው – ምሁራን Shambel Mihret May 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ጅምር እንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ቢሆንም ጥሩ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ገለጹ፡፡ በመዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህሩ አብይ ወርቁ (ዶ/ር) ፥ ዲጂታል ኢኮኖሚ ጊዜን፣ ገንዘብንና ወጪን…
ስፓርት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለ3ኛ ጊዜ አሰልጣኙን አሰናበተ Shambel Mihret May 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለሦስተኛ ጊዜ አሰልጣኙን አሰናብቷል፡፡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ2011 ከፕሪምየር ሊጉ ከወረደ በኋላ ነበር በያዝነው ዓመት ዳግም መመለስ የቻለው። ክለቡ ከታችኛው የሊግ ዕርከን ካሳደገው አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ለ7 የሊግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ተግባር ለመፈፀም በማቀድ ቦምቦችን በቤት ውስጥ ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ15ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ Shambel Mihret May 30, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ተግባር ለመፈፀም በማቀድ 10 ቦምቦችን ወደ አዲስ አበባ በማምጣት በቤት ውስጥ ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የ15ቀን ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። ለዐቃቤ ሕግ የክስ መመስረቻ ጊዜ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አሕጉራዊ የነጻ ንግድ ቀጣና ልዩ የሚኒስትሮች ስብሰባ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret May 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎችን ያካተተ ልዑክ የአፍሪካ አሕጉራዊ የነጻ ንግድ ቀጣና ልዩ የሚኒስትሮች ስብሰባን በኬንያ ናይሮቢ እየተሳተፈ ነው፡፡ በስብሰባው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ…