Fana: At a Speed of Life!

የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት የማክሮ ኢኮኖሚ ፈተና መሆኑን በመለየት በትኩረት ለመስራት አቅጣጫ ተይዟል -ፕላንና ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትና የኑሮ ውድነት የማክሮ ኢኮኖሚ ፈተና መሆኑን በመለየት በትኩረት ለመስራት አቅጣጫ መያዙን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው 19ኛ መደበኛ ስብሰባ የፕላን እና ልማት ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወር…

አቶ መላኩ አለበል፣ የሐረሪና የድሬዳዋ የሥራ ኃላፊዎች የግብርና ሣይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ የግብርና ሣይንስ አውደ ርዕይ ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮች፣ የሐረሪ…

የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ በ“ላፕሴት” ፕሮጀክት ስብስባ ለመሳተፍ ጁባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክ በ“ላፕሴት”ፕሮጀክት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል። ልዑካን ቡድኑ ጁባ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ አቀባበል…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ፡፡ በዛሬው እለት 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማ የማሸነፊያ…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤጀንሲ የሥራ ሀላፊዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤጀንሲ የሥራ ሀላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ልዑኩ በሁለቱ ሀገራት መካከል በፈረንጆቹ 2022 በተፈረመው እና የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እና ንግድ አማራጮችን በጋራ…

በመዲናዋ የሌማት ትሩፋት አውደ ርዕይ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ያዘጋጀው የሌማት ትሩፋት አውደ ርዕይ መካሄድ ጀመረ፡፡ "ምግባችን ከደጃችን" በሚል መሪ ሀሳብ በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ባለው በዚሁ አውደ ርዕይ ማር፣ ዶሮ፣ እንቁላል…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው እለት መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ፡፡ 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀመር በሴቶች ርዝመት ዝላይ፣ በወንዶች ከፍታ ዝላይ የፍጻሜ፣ እንዲሁም በ800 ሜትር ወንዶችና ሴቶች…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የግንባታ ሒደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ቀሪ የግንባታ ስራ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማሕበራዊ ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 2ኛ ዙር የበልግ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ54 ሚሊየን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች የሚተከሉበት ሁለተኛ ዙር የበልግ አረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በይፋ ተጀምሯል። መርሐ ግብሩን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና…

የወጣቶች የንግድ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ "ብሩህ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የንግድ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር እያካሄደ ነው። አዳዲስ የንግድ ሃሳብ አመንጪ ወጣቶችን በማወዳደርና በመሸለም ውጤታማ የንግድ ፈጠራ ሃሳብ…