Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ለ159 የክህሎት፣ ቴክኖሎጂ እና የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተካሄደው የክህሎት፣ ቴክኖሎጂ እና የሥራ ፈጠራ ሐሳብ ውድድር ለ159 ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል፡፡ "የክህሎት ማዕበል ለኦሮሚያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ ክልል አቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣ የሥራ ፈጠራ ሐሳብ እና የተግባራዊ…

የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕዩ ለግብርናው ዘርፍ ፈጣን እድገት የሚያግዙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለእይታ የቀረቡበት ነው – ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና እና ሳይንስ አውደ-ርዕዩ ለግብርናው ዘርፍ ፈጣን እድገት የሚያግዙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለእይታ የቀረቡበት መሆኑን የኤግዚቢሽኑ ተሳታፊዎች ገለጹ። የግብርና ሚኒስቴር፣ የግብርና ትራስፎርሜሽን ኢንስቲትዩትና ኢትዮ-ቴሌኮም…

በሶማሌ በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው – የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየጣለ ያለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ምግብ ነክ የዕለት እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ቡድን መሪ በሺር አረብ እንደገለጹት÷በክልሉ ሸበሌ፣…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን ብቸኛ ግብ…

ሕገ-ወጥ የወርቅ አዘዋዋሪዎችን በመቆጣጠር  ሃብቱን ለሀገር ኢኮኖሚ ጠቀሜታ ማዋል ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕገ-ወጥ የወርቅ አዘዋዋሪዎችን በመቆጣጠር የወርቅ ምርትን ለሀገር ኢኮኖሚ ጠቀሜታ ማዋል እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። የማዕድን ልማት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትና የቀጣይ ሶስት ወራት…

በአትላንታ ከንቲባ የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትላንታ ከተማ ከንቲባ አንድሬ ዲከንስ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዱስ አበባ ገብቷል። ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ…

በመዲናዋ ሲሚንቶ ከታሪፍ በላይ ሲሸጡ የተገኙ 89 የንግድ ሱቆች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያወጣውን የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ በመተላለፍ ከታሪፍ በላይ ሲሸጡ የተገኙ 89 የንግድ ሱቆች ላይ እርምጃ መውሰድ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው መንግሥት ያወጣው የሲሚንቶ ማከፋፈያና የችርቻሮ ተመን ዋጋ እንዲከበር ተደጋጋሚ…

ኢትዮጵያ በስዋዚላንድ የአፍሪካና ዓረቡ ዓለም ም/ቤቶች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ዛህራ ሁመድ የተመራ ልዑክ በስዋዚላንድ ማንዚኒ ከተማ የአፍሪካና የዓረቡ ዓለም ም/ቤቶች ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው። በጉባዔው ላይ የተለያዩ የአፍሪካና የዓረቡ ዓለም አፈ ጉባዔዎች፣ የተለያዩ ሀገራት…

የእንስሳትና የዓሳ ሃብት ልማትን ለማሳደግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን መጠቀም ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእንስሳትና የዓሳ ሃብት ልማትን ለማሳደግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በስፋት መጠቀም እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። ''የሌማት ትሩፋትን በመተግበር የስነ-ምግብ ዋስትናን እናረጋግጣለን'' በሚል መሪ -ቃል …

ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት እየሰራች ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት እየሰራች መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የአፍሪካ የግብርና ቴክኖሎጂ ፋውንዴሽን የአምስት ዓመት ስትራቴጂ ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት በአዲስ አበባ…