Fana: At a Speed of Life!

ተመድ የሰላም ስምምነት ትግበራውን እንደሚደግፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ትግበራን በሁሉም መስክ እንደሚደግፍ አስታወቀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ጉዳይ ሚኒስት ደመቀ መኮንን ከተመድ ምክትል ዋና ፀሐፊ አሚና መሀመድ ጋር ተወያይተዋል።…

በደቡብ ክልል የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ 4ኛ ዙር የተቀናጀ የኮቪድ-19 እና የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ፡፡ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ…

የኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቩዋር የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒጀር፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያና ኮትዲቩዋር ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የተለያዩ የልማት እንቅስቃሴዎችን ለመጎብኘት አዲስ አበባ ገብተዋል። የልዑካን ቡድኑ አባላት ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

አቶ ግርማ የሺጥላ የኖረው ለህዝብ  ዓላማ ነው -ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ግርማ የሺጥላ የኖረው ለህዝብ ዓላማ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን ሽኝት ላይ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

አቶ ግርማ የተሰዋለትን ዓላማ ከዳር ለማድረስ ከምንጊዜውም በላይ በመረባረብ ብልፅግናችን በፅንፈኞች የማይደናቀፍ  መሆኑን እናረጋግጣለን-አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ግርማ የተሰዋለትን ዓላማ ከዳር ለማድረስ ከምንጊዜውም በላይ በመረባረብ ብልፅግናችን በፅንፈኞች የማይደናቀፍ መሆኑን እናረጋግጣለን ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም በአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን…

አቶ ግርማ የሺጥላ ማን ናቸው?

አቶ ግርማ የሺጥላ ወ/ጻዲቅ ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘውዴ ስመኝ  ከአባታቸው ከአቶ የሺጥላ ወልደጻዲቅ በቀድሞው ሸዋ ክፍለ ሃገር በመንዝና ግሼ አውራጃ በጌራ ምድር ወረዳ  መሃል ሜዳ ከተማ ህዳር 17 ቀን 1967 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰ የአንደኛና መለስተኛ 2ኛ ደረጃ…

“አቶ ግርማ ሕዝብን ለማገልገል ድንበር የማያውቁ መሪ ነበሩ”- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ግርማ ሕዝብን ለማገልገል ድንበር የማያውቁ መሪ ነበሩ ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአቶ ግርማ የሽጥላ አስከሬን ሽኝት ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት÷የአቶ ግርማ ሞት ለእኛ አሳዛኝም፣ አስደንጋጭም…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በአማራ ክልል ብልጽግና ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ የሀሳብ ልዕልና በጠመንጃ በአፈሙዝ የማይገታ ማዕበል መሆኑን ያልተረዱና አርቆ መሳብ…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። አስተዳደሩ በሃዘን መግለጫው÷አሁን ያለንበት ወቅት የትኛውንም የፖለቲካ አመለካከት በነፃነት ማራመድና የሃሳብ…

የአፋር ክልል መንግስት በአቶ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡ ክልሉ በሃዘን መግለጫው÷ የሠላም ምህዳሩ ሰፍቶ ነገሮች ሁሉ በጠረጴዛ ዙሪያ መፍትሄ እያገኙ ባለበት በዚህ…