Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነት ተሞክሮዋን አካፈለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ እየተካሄደ በሚገኘው  የአፍሪካ - ሩሲያ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፎረም ላይ የሳይበር ደህንነት ተሞክሮዋን አካፈለች፡፡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር  ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ በመድረኩ ÷ ኢትዮጵያ በሳይበር…

በክልሉ በመንገድ መሰረተ ልማት የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው -አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ የተሰሩ የመንገድ መሰረተ ልማትን ጎብኝተዋል፡፡ አቶ ደስታ በጉብኝታቸው÷በሁላ እና በቦና ወረዳ እየተሰራ የሚገኘውን የመንገድ መሰረተ ልማት ተመልክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት…

ፀሎተ ሐሙስ በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀሎተ ሐሙስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ታስቦ ውሏል፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በዛሬዋ እለት ዝቅ ብሎ የሐዋርያቱን እግር በማጠብ ፍጹም ትህትናን እና ታዛዥነትን ማስተማሩን በማሰብ ነው በዓሉ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ መጪዎቹን የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላት ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል። በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በመገኘት ለተቸገሩ ወገኖች እና አቅመ ደካሞች ማዕድ ያጋሩት ፕሬዚዳንቷ ወቅቱ የክርስትና እና እስልምና…

ተመድ የኢትዮጵያን ሠላም አስከባሪ ሠራዊት አመሰገነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት በሶማሊያ እና ቀጣናው ሠላም በማስፈን ረገድ ለተወጣው ሚና አመሰገነ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሶማሊያ ባይደዋ ከተማ የተፈናቀሉ ዜጎችን…

ከ60 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ ትራክተሮች ለዞኖች ተሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 22 ትራክተሮችን ለዞኖች አስረከበ፡፡ ግብርናውን ለማዘመን የክልሉ መንግስት ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ 22 ትራክተሮችን ገዝቶ ለዞኖች ማስረከቡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከመደመር መጽሐፍ ሽያጭ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የክልል ማዕከላትና የዞን መዋቅር በጋራ በዳረጉት መድረክ ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ፡፡ ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ከሚገኝ ገቢ በክልሉ የመደመር ትውልድ…

በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ፈተናዎችን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትዳር ፍቺ ስነ-ልቦናን እንደሚጎዳ፣ ለጸጸት እንደሚዳርግ እንዲሁም የልጆችን የወደፊት እጣ ፈንታ ከማጨለም ባሻገር በሀገር ላይ ኪሳራ እንደሚያደርስ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ የትዳር አማካሪና የማህበረሰብ ሳይንስ ባለሙያ የሆኑት ደረጀ ግርማ ÷ትዳር…

ሩሲያ በኃይሉ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ያላትን ፍላጎት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኃይሉ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመሥራት ያላትን ፍላጎት ገልጻለች፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ከኢፌዴሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስሎቬኒያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታኒያ ፋየን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ግንኙነት ላይ መክረዋል፡፡ በውይይቱ…