Fana: At a Speed of Life!

ዓመታዊ የኢንቨስትመንት ፎረም በያዝነው ወር በመዲናዋ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ)"ኢንቨስት ኢትዮጵያ 2023” ዓመታዊ የኢንቨስትመንት ፎረም ከሚያዝያ 18 እስከ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን ጥላሁን÷ ፎረሙን በማስመልከት ዛሬ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ሙስሊም ወገኖች የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ሙስሊም ወገኖች የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ አጋሩ። በኢፍጣር ማዕድ ማጋራት መርሐግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ…

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ

መንግሥት የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት መጠበቅ የሚያስችል አንድ ጠንካራ የተማከለ ሠራዊት ለመገንባት አቅጣጫ አስቀምጧል። በዚህ መሠረት የየክልሉን ልዩ ኃይሎች ወደ ተለያዩ የጸጥታ መዋቅሮች እንዲገቡ የሚያስችላቸውን ተግባራዊ እንቅስቃሴ ማካሄድ ጀምሯል። በሁሉም ክልሎች የሚገኙ…

በሕገ-ወጥ የወርቅና የተለያዩ ማዕድናት ፍለጋ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በሕገ-ወጥ የወርቅና የተለያዩ ማዕድናት ፍለጋ ላይ የተሰማሩ የውጭ ሀገር ዜጎችና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ የፀና የጉዞ ሰነድ፣ የመግቢያ ቪዛ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ75 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ75 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ቡና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ገለፀ። በክልሉ ካለው መሬት ከ550 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቡና ተክል የተሸፈነ መሆኑን የባለስልጣኑ ዋና…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ድጋፍ ያደረጉ ተቋማት የሁለተኛ ዙር ዝርዝርን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት ፊቤላ ኢንዱስትሪያል 40 ሚሊየን ብር፣ አዳማ ብረታብረት ፋብሪካ…

ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴን ዳግም ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴን ዳግም ለማስጀመር ከሚመለከታቸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታዎች አቶ በርኦ ሀሰን እና አቶ ደንጌ ቦሩ÷ በትግራይ…

ዱባይ ኢንቨስትመንት ፓርክ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዱባይ ኢንቨስትመንት ፓርክ በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የተመራው ልዑክ በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ዱባይ ከተማ የሚገኘውን ዱባይ…

በሕገወጥ መንገድ መድሐኒቶችን ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መድሐኒት የመሸጥ ሆነ የማከፋፈል ፍቃድ ሳይኖራቸው በሕገወጥ መንገድ መድሐኒቶችን ሲያዘዋውሩ የተገኙ ሁለት ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ከህብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ባደረገው ክትትል ነው ሁለት…

የቀድሞ ተዋጊዎች የመልሶ ማቋቋም ብሄራዊ ፕሮግራም ላይ እየተመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎች የመልሶ ማቋቋም ብሄራዊ ፕሮግራም መነሻ ሐሳብ ላይ በአሶሰሳ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣…