የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የፓርቲው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሱዳን ወንድማማች ፓርቲዎች ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተቆጥበው ወደ ሰላም ንግግር እንዲመለሡ ጥሪ አቀረቡ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሱዳን ወንድማማች ፓርቲዎች ከግጭት አባባሽ ድርጊቶች ተቆጥበው የተፈጠረውን ግጭት በውይይት እዲፈቱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የኢትዮጵያ መንግስት ሰሞኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና “በክርስቶስ ትንሣኤ የሰው ልጅ ዘላለማዊ ጠላት የሆነው ሰይጣን ተሸንፏል” – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ÷ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩት ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የትንሣኤ በዓል መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መስተዳድሮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Shambel Mihret Apr 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂዮ ሜሎኒ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂዮ ሜሎኒ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወንጀልን በመከላከል ለቀጣናው ሰላም እያከናወነች ያለውን ስራ አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለፀ Shambel Mihret Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ዘለል ወንጀል እና ሽብርተኝነትን በመከላከል ለቀጣናው ሰላም እያከናወነች ያለውን ስራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ ገለጸ። የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድንበር ዘለል ወንጀሎችንና ሽብርትኝነትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ መሬት አሰጥሃለሁ በማለት ከአንድ ግለሰብ 30 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ በመጠየቅ ገንዘብ የተቀበሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባዶ ቦታ በከተማው ካቢኔ በምደባ አስወስንልሀለሁ በማለት ከአንድ ግለሰብ 30 ሚሊየን ብር ቅድመ ክፍያ በመጠየቅ ገንዘብ የተቀበሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። እራሱን የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ አባል እንደሆነ በማስመሰል እና በየካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምእመኑ በጾም ወቅት ያሳየውን መረዳዳትና አብሮነት የዘወትር ተግባር አድርጎ ሊቀጥል ይገባል-የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ Shambel Mihret Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምእመኑ በጾም ወቅት ያሳየውን መረዳዳትና አብሮነት የዘወትር ተግባር አድርጎ ሊቀጥል እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የዐቢይ ፆም በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በኩል…