በአረንጓዴ ዓሻራ የሚተከሉ ችግኞች የፅድቀት ምጣኔያቸው እንዲጨምር በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአረንጓዴ ዓሻራ የሚተከሉ ችግኞች የፅድቀት ምጣኔያቸው እንዲጨምር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአማራ እና የጋምቤላ ክልሎች ገለጹ።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር እስመለአለም ምህረት ÷ በክልሉ ባለፈው…