የሀገር ውስጥ ዜና የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከኖርዌይ ልዑክ ጋር በልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ Shambel Mihret Feb 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከኖርዌይ መንግስት የቴክኒካል ኤክስፐርቶች ቡድን አባላት ጋር በተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ወቅት በኢትዮጵያ ስላሉ የልማት ተግባራትና የልማት አጋሮችን ተሳትፎ ስለሚጠይቁ ጉዳዮች ለልዑካን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ አውደ ርዕይ ተከፈተ Shambel Mihret Feb 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው አውደ ርዕይ ለዕይታ ክፍት ሆኗል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዴዔታ ማርታ ሉዊጂ እና ከፍተኛ መኮንኖችና የሰራዊቱ አመራሮች አውደ ርዕዩን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ግርማ አመንቴ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ የግብርና ዘርፍን ለማዘመን በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዛሆ ዚዩዋን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ ቻይና የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ ለማዘመን በምታደርገው ሁለንተናዊ ድጋፍ ዙሪያ መክረዋል፡፡ በተጨማሪም…
የሀገር ውስጥ ዜና በግል ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሀገር ውስጥ የስራ ስምሪት አገልግሎት መመሪያ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Feb 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሀገር ውስጥ የስራ ስምሪት አገልግሎት ስለሚሰጡበት ሁኔታ ለመወሰን በወጣው መመሪያ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ንጉሱ ጥላሁን እና ከተለያዩ የኤጀንሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሁለት ዘርፎች የ‘ስታት ትሬድ ታይምስ ካርጎ ልኅቀት ሽልማት’ አሸነፈ Shambel Mihret Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ "የዓመቱ የአፍሪካ ካርጎ አገልግሎት ሰጪ" እና "በአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ የአየር ካርጎ ብራንድ" በሚሉ ዘርፎች የስታት ትሬድ ታይምስ ካርጎ ልኅቀት ሽልማት ማሸነፉን አስታውቋል። አየር መንገዱ ሽልማቶቹን በደቡብ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት በጤናው ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Shambel Mihret Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በፋይናንስ፣ በልምድ ልውውጥና በሕክምና ቁሳቁስ አቅርቦት በኩል ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት ለመስራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባልና …
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ለተጎጂዎች የሚቀርበው ድጋፍ በቂ ባለመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ለተጎጂዎች የሚቀርበው ድጋፍ በቂ ባለመሆኑ ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተከሰተው ድርቅ በሰው እና እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ነው፡፡ የዞኑ አስተዳደር በበኩሉ ከ 3ነጥብ 3…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ Shambel Mihret Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በኦሮሚያ ክልል በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ በዞኑ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት በርካታ ዜጎች ለጉዳት መዳረጋቸውን የተገለጸ ሲሆን ፥ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግል ባለሃብቶች በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ባለሃብቶች በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጥሪ አቀረበ። ባለስልጣኑ የግል ዘርፉ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ ያለውን ተሳትፎ እንዲያጎለብት ባለሃብቶች በተለይም በአነስተኛ የኤርፖርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ተልዕኳቸውን በጀግንነት ሲወጡ ለቆዩ የመከላከያ ሰራዊት ጦር አዛዦችና አባላት የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው Shambel Mihret Feb 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከብተና ለመታደግ በተለያዩ ግንባሮች በጀግንነት ሀገራዊ ተልዕኳቸውን ሲወጡ ለቆዩ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ የሠራዊት አባላት እና አመራሮች በቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በሥነ ስርዓቱ ላይ…