Fana: At a Speed of Life!

አምራች ኢንዱስትሪውን በፋይናንስ በመደገፍ ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምራች ኢንዱስትሪው የፋይናንስ ድጋፍ በመስጠት ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የፋይናንስ ተቋማት አምራች ኢንዱስትሪውን በፋይናንስ እንዲደግፉ ያለመ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…

ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በልደታ ክፍለ ከተማ  ሳር ቤት አካባቢ እንደ አዲስ የተገነባውን የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ስራ…

ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብርን ለማሳደግ የሚያስችል ቡድን ለማቋቋም ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የኢንቨስትመንትና የኢኮኖሚ ትብብርን ለማሳደግ የሚያስችል ቡድን ለማቋቋም የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቤጂንግ መግባቸው የሚታወስ ሲሆን ፥ በሀገራቱ…

በ44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለተሳተፈው ቡድን የማበረታቻ ሽልማት ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የእውቅና እና ማበረታቻ ሽልማት ተደረገለት። የአትሌቲክስ ቡድኑ ከዓለም በ2 ወርቅ፣ በ7 ብር እና በ1 ነሐስ በጠቅላላው 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት 2ኛ ደረጃን…

በአዲስ አበባ ከተማ በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2014 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰጠ። እውቅናው የተሰጠው ለተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶች እና ክፍለ ከተማዎች…

ተመድ ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስኬታማነት አብሮ ለመስራትና ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነው- አንቶኒዮ ጉቴሬዝ

አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስኬታማነት የበኩሉን ድጋፍና ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ገለጹ። በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ በመገኘት መልዕክት…

የተለያዩ ተቋማት ያሠለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርሲቲ እና የአርዳይታ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተለያየ ሙያ ያሰለጠኗቸውን 786 ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በ10 የተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸው 202 ተማሪዎች አስመርቋል።…

አፍሪካን ከተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ማግለል ኢፍትሐዊነት ነው- ሙሳ ፋኪ መሃመት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን ከተባበሩት መንግስታት ደርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ማግለል ኢፍትሐዊነት ነው ሲሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራትን ማዕከል ያደረገና የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ እንዲሆን…

ኮሞሮስ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበርነትን ከሴኔጋል ተረከበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሞሮስ የ2023 የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከሴኔጋል በይፋ ተረክባለች። 36ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ መርሐግብር የወቅቱ የሕብረቱ ሊቀ መንበር ሴኔጋል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፋኦ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩን ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው ከአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ በግብርና ምርታማነት ቁልፍ እድገት…