Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ “ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ” በሚለው መርህ ትቀጥላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ “ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ” በሚለው መርህ እንደምትቀጥል ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ጎን ለጎን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረዳት ዳይሬክተር ሜሪ ካትሪን ፒ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በሁለትዮሽ ጉዳዮች እና በሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ላይ መምከራቸውም በማህበራዊ…

በአውስትራሊያው የዓለም ሀገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያውያን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ እየተካሄደ በሚገኘው 44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። አስቀድሞ በተከናወነው በ8 ኪሎ ሜትር ድብልቅ ሪሌ ኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አግኝታለች። ከ20 ዓመት በታች የ6 ኪሎ ሜትር…

ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ ሹመቶችንና ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ በሁለተኛ ቀን ውሎው የተለያዩ ሹመቶችን እና ሁለት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ። ጨፌው በተሻሻሉት የኦሮሚያ የገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር እና የኢንቨስትመንት አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ካደረገ በኋላ አዋጅ ቁጥር…

36ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ…

አደጋን በመቆጣጠር ረገድ ተደራሽ ለመሆን እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አደጋ የመካለከልና የመቆጣጠር አቅምን ለማሳደግ የሪፎርም ሥራ መጀመሩን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ አደጋን አስቀድሞ በመከላከል የህብረተሰቡ ግንዛቤ እና ጥንቃቄ እንዲጎለብት በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አደጋ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ውጤታማ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ…

ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 185 የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 185 አዳዲስ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ስራ አስጀመረ። የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ ስራ ባስጀመሩበት ወቅት÷በሀገሪቱ…

ኢትዮጵያና ስፔን የ5 ዓመት የኢኮኖሚ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ስፔን በቀጣይ አምስት ዓመት የኢኮኖሚ ትብብራቸው የሚመራበትን ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴና የስፔን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴ ማንኤል አልባሬስ ቤኖ ፈርመዋል፡፡ በስነ-ስርዓቱ አቶ…