Fana: At a Speed of Life!

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሶሎሞን ኳይኖር ጋር ተወያዩ፡፡ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማስቻል የሀገርን ራዕይ እውን ለማድረግ የሚያስችል ቀዳሚ እርምጃ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ከተሰማሩ ኤጀንሲዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ዘርፍ ከተሰማሩ ኤጀንሲዎች ጋር ውይይት እካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ የውጭ ሀገራት ሥራ ስምሪት ዘርፍ ትልቅ ተልዕኮ ያለው መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ውድድሩ…

የቤት አቅርቦት  እጥረትን ለመፍታት የተለያዩ የቤት ልማት ፕሮግራሞችን በመጠቀም እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ቤት አቅርቦት እጥረትን ለመፍታት የተለያዩ የቤት ልማት ፕሮግራም አማራጮችን በመጠቀም እየተሰራ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ÷ የከተማ፣ መሬትና መሬት ነክ ንብረት ይዞታን…

በመተከል ዞን የእርቀ ሰላም ስምምነት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በአራት ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ ፀረ ሰላም ኃይሎች ጋር የእርቀ ሰላም ስምምነት ተካሄደ፡፡ በመከላከያ ሰራዊት የሜካናይዝድ ክፍሉ ስነልቦና ግንባታ ኃላፊ ሻለቃ መስፍን አስራት÷ መንግስት የሰጠው የሰላም አማራጭ…

በመዲናዋ የመድሐኒት አቅርቦት ችግር መኖሩን የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአንዳንድ የጤና ተቋማት ላይ የመድሐኒት አቅርቦትና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ችግሮች መኖራቸውን የከተማዋ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚዎች ገለጹ፡፡ በከተማዋ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚዎች በአዲስ ከተማ…

የጅቡቲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች  ገብተው መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ በጅቡቲ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሱፍ ሙሳ ዳዋሌህ የተመራ ልዑካን ቡድን የቂሊንጦ እና ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን…

የአፍሪካ ህብረት አመታዊ ጉባኤ ነገ በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ህብረት አመታዊ ጉባኤ ነገ በስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባ እንደሚጀምር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ በስብሰባው ኢትዮጵያ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና…

በሥድሥት ወራት በጥበባት ዘርፍ ከ68 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ በጥበባት ዘርፍ በስድስት ወራት ውስጥ 68 ሚሊየን 583 ሺህ 998 ብር ገቢ መሰብሰቡን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ በሥድሥት ወራት በጥበባት ዘርፍ 90 ሚሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ፥ 68 ሚሊየን 583 ሺህ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን በታርጫ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በመክፈቻው ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ÷ በክልሉ የህዝብ…