Fana: At a Speed of Life!

የጋራ ግብረ ሃይሉ በመዲናዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ያደረገውን የአጀብና የፀጥታ ሥራዎች የተግባር ልምምድ በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል በአዲስ አበባ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ያደረገውን የአጀብና የፀጥታ ሥራዎች የተግባር ልምምድ በስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ዛሬ የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል ከቀናት በኋላ በመዲናዋ በሚካሄደው…

የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይደረጋል -ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በ2014 የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጡ፣ ለሚኒስቴሩ ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ…

የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተካሂዷል። የገበታ ለሀገር ምዕራፍ ሁለት የሀብት ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ እስካሁን ተደራሽ ያልሆኑ…

በ5 ዞኖች እና በ1 ልዩ ወረዳ የውጤት ማዳመርና ማመሳከር ሥራ እንደተጠናቀቀ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ይደረጋል- ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5 ዞኖች እና በ1 ልዩ ወረዳ የውጤት ማዳመርና ማመሳከር ሥራ እንደተጠናቀቀ ጊዜያዊ ውጤት ለሕዝብ ይፋ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ፡፡ የተዳመረና የተመሳከረ ጊዜያዊ ውጤት በልዩ ወረዳ ደረጃ ይፋ ከተደረገባቸው ውስጥ አሌ፣…

በመዲናዋ 2ኛው ከተማ አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት አውደ ርዕይና ሲምፖዚየም ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 2ኛው ከተማ አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት አውደ ርዕይና ሲምፖዚየም በኤግዚቪሽን ማዕከል በይፋ ተጀመረ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ÷ የህብረት ስራ ማህበራትን…

በግማሽ ዓመቱ 708 ሺህ 157 ሜትሪክ ቶን ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ቀርቧል- ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ ለሦስት ዙር የሚያስፈልግ 1 ሚሊየን 78 ሺህ 369 ሜትሪክ ቶን የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ለማቅረብ ታቅዶ 708 ሺህ 157 ሜትሪክ ቶን መቅረቡን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባለፉት ስድስት ወራት የዕቅዱን…

ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና እንዲዘጋጁ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ የትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ የዩኒቨርሲቲ መውጫ  ፈተና በመጪው ሐምሌ ወር በሁሉም የትምህርት መስኮች እና መርሐ ግብሮች በግልና በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል…

ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ…

ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ ከፈረንሳይ ግምጃ ቤት ሀላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ ከፈረንሳይ መንግስት ግምጃ ቤት የበላይ ሀላፊ ኢማኑኤል ሞሊን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስተር ዴዔታው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንሳይ ካደረጉት የስራ ጉብኝት በተጓዳኝ ከፈረንሳይ ግምጃ ቤት…

የአውሮፓ አገራት አምባሳደሮችና አጋር አካላት የኢትዮጵያን የልማት ስራ እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ አገራት አምባሳደሮችና የልማት አጋር አካላት የኢትዮጵያን የልማት እቅድና ስራ እንደሚደግፉ ገለጹ። የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ፥ ከዴንማርክ፣ ኖርዌይ፣ ኔዘርላንድስና የአውሮፓ ህብረት  አምባሳደሮች፣ ከፈረንሳይ የልማት…