የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የፍልሰት ጥናትና ምርምር ጉባዔ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የፍልሰት ጥናት እና ምርምር ጉባዔ በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው ላይ የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ አለምአንተ አግደውን ጨምሮ ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የተገኙ የተቋማት…