Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ለ4 ሺህ 401 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ4 ሺህ 401 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ። የአማራ ክልል ለታራሚዎቹ  ይቅርታ ያደረገው  በይቅርታ ቦርዱ ተመርምሮ መስፈርቱን አሟልተው በመገኘታቸው የክልሉ ምክር ቤት ጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው…

የደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት አቅሙን ለማሳደግ ድጋፍ እንዲደረግለት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተማሪዎችን ለማብቃትና የቅበላ አቅሙን ለማሳደግ ድጋፍ እንዲደረግለት የደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት ጥሪ አቅርቧል፡፡ የትምህርት ቤቱ ምክትል ርዕሰ መምህር አቶ ፍቅር በላይ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ÷ ትምህርት ቤቱ በወቅታዊ ችግርና…

የጌዴኦ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል "ደራሮ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ ቃል በጌዲኦ ዞን ዲላ ከተማ ዋዜማው በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ነው፡፡ በተለይ በቡና፣ በፍራፍሬ እንዲሁም በእንሰት ምርቱ የሚታወቀው ዞኑ በዋዜማው በከተማው አደባባይ…

የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የዳያስፖራ አደረጃጀቶች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ…

የዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፉን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፉን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዓለም አቀፍ የትምህርት አጋርነት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ ላውራ ፍረጀንት ጋር ተወያይተዋል።…

አቶ አወል አርባ ከዴንማርክ የልማት ትብብር እና የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ፖሊሲ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከዴንማርክ የልማት ትብብር እና የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ፖሊሲ ሚኒስትር ዳን ጆርገንሰን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በግጭት ምክንያት የወደሙ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ላይ መምከራቸውን…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ በደብረ ማርቆስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሄደ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ናሰፈሩት ጽሑፍ፥ በዘርፉ እየተመዘገበ ያለው ውጤት ተስፋ ሰጪ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የአምራች…

የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከተመድ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከተመድ የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅት ረዳት ዋና ፀሀፊ ጋር እና በኢትዮጵያ የተመድ ሰብዓዊ እርዳታ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ኃላፊ ዶክተር…

በቀጠናው የተገኘው አንፃራዊ ሰላም ለዕድገት መሠረት የሚጥል ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን እና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ቀጠና የተገኘው አንፃራዊ የሰላም ለውጥ ለዕድገታችን መሠረት የሚጥል ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ቀጠናውን በጎበኙበት ወቅት ÷ ለሰላም የተዘረጉ…

በኦሮሚያ ክልል ለ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ  መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ 3 ነጥብ 5ሚሊየን ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ የሎጅስቲክ ምላሽና መልሶ መቋቋም ገለጸ። በኦሮሚያ ቡሳ ጎኖፋ የሎጅስቲክ ምላሽና መልሶ መቋቋም ዳይሬክተር ደበላ ኢታና ለፋና…