የሀገር ውስጥ ዜና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሚኒስትሯ በሃገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ሁለት ዝግጅትና ይዘት ከአንደኛው የቀጠለና የሃገሪቱን ቀዳሚ የኢኮኖሚ እድገት ፍላጎቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በበጋ የመስኖ ስንዴና በአትክልት ልማት አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ ነው- አቶ ኦርዲን በድሪ Shambel Mihret Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በበጋ የመስኖ ስንዴና በአትክልት ልማት አበረታች ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪና የክልሉ ካቢኔ በክልሉ ኤረር ወረዳ በበጋ መስኖ ልማት እየለማ ያለን የስንዴና…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀምን እየገመገመ ነው Shambel Mihret Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካቢኔ አባላት ጋር በመሆን የ2015 ዓ.ም የ6 ወራት የሥራ አፈፃፀምን እየገመገሙ ነው፡፡ በግምገማው ላይ የካቢኔ አባላቱና የሚመሯቸው ተቋማት ከተሰጣቸው ተልእኮና በእቅድ የያዙትን ተግባራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዓረቢያ ከ1 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Shambel Mihret Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 22 ዜጎች ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመላሾች መካከል÷ 991 ወንዶች፣ 24 ሴቶች እንዲሁም ሰባቱ ሕጻናት መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓመታዊው የአሆላሌ ፌስቲቫል ከነገ ጀምሮ በደሴና ሃይቅ ከተሞች ይካሄዳል Shambel Mihret Feb 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የአሆላሌ ፌስቲቫል ነገን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በደሴና ሃይቅ ከተሞች ይካሄዳል፡፡ በፌስቲቫሉ በደቡብ ወሎ ዞን ያሉ ሁሉም ወረዳዎች እንዲሁም የደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰሜን ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞንና ከተማ አስተዳደሮች በተጋባዥነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የስድስት ወራት አፈጻጸሙ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ በማሸጋገር ረገድ ተስፋ የሰጠ ነው – ሚኒስትሮች Shambel Mihret Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት አፈጻጸም ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ በማሸጋገር ረገድ ተስፋ የሰጠ መሆኑን ሚኒስትሮች ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የገበታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገራዊና ከተማዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ ተካሄደ Shambel Mihret Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊና ከተማዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል፡፡ መድረኩ አዲስ አበባ ከተማ ከለውጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል 416 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ እንደሚሰራ ተገለጸ Shambel Mihret Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ416 ሺህ ሄክተር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ እንደሚሰራ የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ አስታወቀ። የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራው በዳራ ኦቲልቾ ወረዳ ሌላወመሬራ ቀበሌ የተጀመረ ሲሆን ፥ ክልሉ ለአንድ ወር በሚቆየው የአፈርና ውሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር በዓል እየተከበረ ነው Shambel Mihret Jan 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 83ኛው የአገው ፈረሰኞች ማህበር የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች በእንጅባራ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ ልዩ ልዩ የኪነ ጥበብ ሰዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
Uncategorized አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jan 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል በተለያዩ ዘርፎች ያለውን አዎንታዊ ትብብር አጠናክሮ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑን በውይይታቸው ወቅት…