የሀገር ውስጥ ዜና ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የነዳጅ ማደያዎችን ዳግም ወደ አገልግሎት ለመመለስ እየተሠራ ነው Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭት ተከስቶባቸው በነበሩ አካባቢዎች የነዳጅ ማደያዎችን በአጭር ጊዜ ዳግም ወደ አገልግሎት ለመመለስ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወራቤ አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን ተገላገሉ Shambel Mihret Dec 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም ተገላግለዋል። ወ/ሮ ነፊሳ ሸምሰዲን በስደት ከሚኖሩበት ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ትውልድ ቀያቸው ሳንኩራ ወረዳ ዓለምገበያ ከተማ በጉዞ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ከአምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በእናቶችና ሕጻናት ጤና፣ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተደረገ ስላለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል በ82 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ Shambel Mihret Dec 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ82 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የትምህርትና የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች አቶ ኦርዲን በድሪና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቁ፡፡ በሥነ -ስርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለፁት÷ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋዜጠኛ ሽፈራው ታደለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Shambel Mihret Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ ሽፈራው ታደለ ባጋጠመው ድገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ፡፡ ጋዜጠኛ ሽፈራው ከእናቱ ከወ/ሮ ፅጌ ሽፈራ እና ከአባቱ አቶ ታደለ ጉልማ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳዎ ወረዳ በኡልማ ቡሳ ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በጦርነቱ የወደሙ ተቋማት መልሶ ግንባታና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Dec 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በጦርነት የወደሙ ተቋማት ግንባታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ መካሄድ ጀምሯል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልሉናየዞን አመራሮች፣ የሃይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክ/ከተማ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Dec 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በ90 ቀናት የሚተገበሩ የሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በተለያዩ የልማት ስራዎች ተጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው ያጋጠማትን ፈተና በመመከት ዛሬ ላይ አድርሰዋታል- አቶ ኦርዲን Shambel Mihret Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔር ብሔረሰቦች በአንድነት ኢትዮጵያ በየዘመኑ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በመመከት ዛሬ ላይ አድርሰዋታል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሐረሪ ክልል 17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በክልል ደረጃ በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔን አፍሪካዊ አጀንዳ እንዲይዝ ማድረግ ተችሏል – ሁሪያ አሊ Shambel Mihret Dec 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔን አፍሪካዊ አጀንዳ እንዲይዝ ማድረግ መቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ ገለጹ። የኢንተርኔት አባት በመባል በሚታወቁት ቬንት ሰርፍ ሰብሳቢነት የሚመራው የበይነ መረብ አስተዳደር የከፍተኛ መሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ አዲስ አበባን ” ስማርት ሲቲ “ለማድረግ በምናደርገው ጥረት ላይ ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል – ከንቲባ… Shambel Mihret Nov 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ አዲስ አበባን "ስማርት ሲቲ" ለማድረግ በምናደርገው ጥረት ላይ ተጨማሪ አቅም የሚፈጥርልን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ በጀመረው…