Fana: At a Speed of Life!

የ17ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተሳታፊዎች የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተሳታፊ የሆነው የቱርክ  ልዑካን ቡድን አባላት በሳይንስ ሙዚየም  የቴክኖሎጂ ዐውደ ርዕይን ጎብኝቷል፡፡ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ የተመራው የልዑካን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ37 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለማጠናከር 37 ሚሊየን 677 ሺህ 848 ብር ድጋፍ አስረክቧል፡፡ በርክክቡ ወቅት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ÷ምክር ቤቱ ለሀገር…

በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ  ሴኔጋል  እና ኔዘርላንድስ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ምሽት 12 ሰዓት ኔዘርላንድስ ከኳታር እንዲሁም ሴኔጋል ከኢኳዶር ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በጨዋታው አፍሪካዊቷ ሴኔጋል  ኢኳዶርን 2 ለ 1 አሸንፋለች፡፡ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኔዘርላንድስ ኳታርን 2 ለ 0…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለሌማት ትሩፋት አበርክቶ እያደረጉ ያሉ እናትን ሥራ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሌማት ትሩፋት አበርክቶ እያደረጉ ያሉ እናትን ሥራ ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በከተማችን ባላቸው ውስን ቦታ ላይ በጓሮ አትክልቶች፣ በዶሮ እና ከብት…

የአርብቶ አደር ስርዓተ-ምግብ ማሻሻያ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት ክልሎች በ6 ዓመት የሚተገበር የአርብቶ አደር ሥርዓተ ምግብ ማሻሻያ ፕሮጀክት በሶማሌ ክልል ክልል ጅግጅጋ ከተማ ዛሬ ይፋ ተደርጓል። በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ሥነ-ስርዓት ላይ የግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ…

የክልሉ ምክር ቤት 17ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 17 ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በሐዋሳ ከተማ እያከበረ ነው። በበዓሉ ላይ  የክልልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ  ደስታ ሌዳሞ ፣ የክልሉ ምክር ቤት  አፈ ጉባኤ ፋንታዬ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ አመራሮች ተገኝተዋል።…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቤልጂየም ብራሰልስ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በ115ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያንና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ጉባዔ ላይ…

የቲቢ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየደረጃው ያለው አመራር ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲቢ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እንዲሁም አስፈላጊውን የሀገር ውስጥ ፋይናንስ ለማሳደግ በየደረጃው ያለው አመራር ከፍተኛ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስገነዘበ፡፡ በአፍሪካ የቲቢ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ፖለቲካዊ…

አዝናኙ የካሜሩን እና የሰርቢያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድራማዊ ትዕይንት ያስተናገደው የካሜሩን እና የሰርቢያ ጨዋታ 3 አቻ ተጠናቋል፡፡ በጨዋታው ካሜሩን በሰርቢያ ብልጫ ተወስዶባት 3 ለ 1 ስትመራ ብትቆይም በቪንሰንት አቡበከር እና ቺፖ ሞቲንግ ሁለት ጎሎች ታግዛ አቻ መሆን ችላለች። የካሜሩንን…

የሊጉ መርሐ ግብሮች እና ተስተካካይ ጨዋታዎች በድሬዳዋ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ11ኛ እስከ 13ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎችን ጨምሮ ተስተካካይ ጨዋታዎች በድሬዳዋ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ፡፡ የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ሳምንት በባህር ዳር ከተማ የተከናወነ…