በምግብ ራስን መቻል የህዝብን መሰረታዊ ፍላጎት ከማሟላት ባለፈ የሀገርን ክብርም ማስጠበቅ ነው-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምግብ ራሳችንን ከቻልን የህዝባችንን መሰረታዊ ፍላጎት ማሟላት ብቻ ሳይሆን የሀገርን ክብርም የምናስጠብቅበት ይሆናል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ ግብርናን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እስካሁን በተደረጉ ጥረቶችና በተገኙ…