የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Nov 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ÷ጉባዔው የሰላም ስምምነት በተደረሰበትና የዜጎችን የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ያስገነባቸውን ኅንጻዎች አቶ ኡሞድ ኡጁሉ መረቁ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገንብቶ ያጠናቀቃቸውን የግንባታ ፕሮጀክቶች አጠናቆ የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተገኙበት ዛሬ አስመርቋል፡፡ ኀንፃዎቹ የተማሪዎች የመማሪያ ክፍሎችን፣ ማደሪያ ዶርሚተሪዎችን እና ሌሎች…
ስፓርት በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ኳታርን 3ለ1 አሸነፈች Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ የምድብ 2 የሁለተኛ ዙር ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሴኔጋል አዘጋጇን ሀገር ኳታር 3 ለ 1 አሸንፋለች፡፡ በኳታር አልቱማም ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቡሊያን ዲያ፣ ፋሙራ ዴዴሁ እና ባባ ዲየንግ የሴነጋልን ጎሎች ሲያስቆጥሩ ሞሃመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ለሰላም ስምምነቱ ተፈፃሚነት ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል”- የአክሱም፣ ዓድዋና ሽረ ነዋሪዎች Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “የትግራይ ህዝብ የሰላም አየር መተንፈስ ጀምሯል፤ ለሰላም ስምምነቱ ተፈፃሚነት ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል” ሲሉ የአክሱም፣ ዓድዋና ሽረ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ በትግራይ ክልል የሚገኙ ነዋሪዎች በሰላም ስምምነቱ እጅግ መደሰታቸው ገልጸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ ለኢንዱስትሪ ልማት መረጋገጥ ትኩረት እንድትሰጥ አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ለኢንዱስትሪ ልማት መረጋገጥ ትኩረት እንድትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ ኒጀር ርዕሰ መዲና ኒያሚ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት 17ኛ ልዩ የመሪዎች ስብሰባ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በመሬት ዝርፊያ ከተጠረጠሩ 37 ግለሰቦች ውስጥ 12ቱ በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት ላይ ሲደረግ በቆየ የማጣራት ስራ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ከ37 ተጠርጣሪዎች ውስጥ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ከመሬት ዝርፊያ ጋር በተያያዘ ሲያደርግ በቆየው የማጣራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻለች አፍሪካን ለመፍጠር ወጣቶች ላይ መሥራት እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን መፃኢ ዕድል ብሩህ ለማድረግ እና የተሻለች አፍሪካን ለመፍጠር የአፍሪካ መሪዎች ወጣቶች ላይ ቅድሚያ ሰጥተው ሊሠሩ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በኒጀር ኒያሚ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስና አሁን ካለው የኑሮ ውድነት በመቀጠል ከፍተኛ የሀገር ችግር ነው- ኮሚሽኑ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስና አሁን ካለው የኑሮ ውድነት በመቀጠል ከፍተኛ የሀገር ችግር እንደሆነ በጥናት ማረጋገጡን የፌደራል የሥነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ19ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ18ኛ ጊዜ የሚከበረው የጸረ ሙስና ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የነጭ ሪባን ቀን ላይ ለመታደም ሐዋሳ ከተማ ገቡ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በዓለም ለ31ኛ እና በኢትዮጵያ ለ17ኛ ጊዜ የሚከበረው የነጭ ሪባን ቀን ላይ ለመታደም ሐዋሳ ከተማ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቷ ሐዋሳ ከተማ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም እየሰሩ መሆኑን የደቡብ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ገለፁ Shambel Mihret Nov 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም በትኩረት እየሰሩ መሆኑን የደቡብ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አስታወቁ። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ በጦርነቱ የተጎዱ…